Agriculture

የጉራጌ ጀፎረ የገጠር ኮሪደር አሁን ላለው የምህንድስና ጥበብ አብነት ነው

የጉራጌ ጀፎረ የገጠር ኮሪደር አሁን ላለው የምህንድስና ጥበብ አብነት ነው – ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉራጌ ጀፎረ የገጠር ኮሪደር አሁን ላለው የምህንድስና ጥበብ አብነት ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተናገሩ። ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በጉራጌ ዞን እዣ Read More

የጉራጌ ጀፎረ የገጠር ኮሪደር አሁን ላለው የምህንድስና ጥበብ አብነት ነው Read More »

በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ የህብረተሰቡን የዘመናት የመናኸሪያ አገልግሎት ጥያቄ ምላሽ በማግኘት የግንባታ ስራ በይፋ መጀመሩን የወረዳው ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት አስታወቀ።

መጋቢት 16/2017 ዓ.ም =================በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ የህብረተሰቡን የዘመናት የመናኸሪያ አገልግሎት ጥያቄ ምላሽ በማግኘት የግንባታ ስራ በይፋ መጀመሩን የወረዳው ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት አስታወቀ። የወረዳው ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት ምክትል ሀላፊ አቶ ታምራት ጠንክር በማስጀመርያ መርሃ-ግብሩ ላይ ተገኝተው እንደገለጹት በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ የህብረተሰቡን የዘመናት የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ሆኖ የቆየውን የመናኸሪያ አገልግሎት ምላሽ በማግኘት የግንባታ

በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ የህብረተሰቡን የዘመናት የመናኸሪያ አገልግሎት ጥያቄ ምላሽ በማግኘት የግንባታ ስራ በይፋ መጀመሩን የወረዳው ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ የማህበረሰቡን የኑሮ ጫና ለመቀነስ የተጀመረው ከሰንበት እስከ ሰንበት ገበያ ተጠናክሮ መቀጠሉን የወረዳው ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት ገለጸ።

መጋቢት 13/2017 ዓ.ም ================ በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ የማህበረሰቡን የኑሮ ጫና ለመቀነስ የተጀመረው ከሰንበት እስከ ሰንበት ገበያ ተጠናክሮ መቀጠሉን የወረዳው ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት ገለጸ። ለገበያው እየቀረቡ ያሉ ምርቶቹም በወረዳው በተለያዩ ቀበሌዎች ተደራጅተው በሚሰሩ ወጣቶች መሆኑንም ተጠቁሟል። በዕለቱ የተገኙት የወረዳው ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ነጃ አብድልባሲጥ እንደገለጹት ከሰንበት እስከ ሰንበት ገበያ ሸማቹና አምራቹን

በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ የማህበረሰቡን የኑሮ ጫና ለመቀነስ የተጀመረው ከሰንበት እስከ ሰንበት ገበያ ተጠናክሮ መቀጠሉን የወረዳው ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት ገለጸ። Read More »

በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ በብልሽት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የውሃ ፕሮጀክት ተጠግኖ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ተገለጸ።

መጋቢት 11/7/2017ዓ.ም ================= በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ በብልሽት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የውሃ ፕሮጀክት ተጠግኖ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ተገለጸ። ይህ ለአመታት ተቋርጦ የነበረው የውሃ አገልግሎት በከተማው በሚገኘው በኮፓሽን ኢንተርናሽናል ኢትዮጲያ 2 ሚሊዮን 9 መቶ 90ሺ 790 ብር ወጪ በማድረግ ጥገና ተደርጎለት መሆኑን ተጠቁሟል። በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የወረዳው የመንግስት ረዳት ተጠሪ አቶ አበበ አገዘ እንደገለጹት በወረዳው

በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ በብልሽት ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የውሃ ፕሮጀክት ተጠግኖ አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ተገለጸ። Read More »

ሰው ተኮር የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የዜጎቻችንን ጊዜያዊ ችግሮች ከማቃለልና ከመፍታት ባሻገር የአብሮነት፣የመተሳሰብ እና የመቻቻል አንድነትን የሚያጠናክር መሆኑን ተገለፀ።

መጋቢት 10/2017 ዓ.ም =================ሰው ተኮር የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የዜጎቻችንን ጊዜያዊ ችግሮች ከማቃለልና ከመፍታት ባሻገር የአብሮነት፣የመተሳሰብ እና የመቻቻል አንድነትን የሚያጠናክር መሆኑን ተገለፀ። የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በተደመረ እውቀት፣ጉልበትና ክህሎት ሀገርን መገንባት እንደሆነም ተጠቁሟል። በእኖር ወረዳ እየተካሄደ ባለው የበጋ በጎ ፍቃድ አገልግሎት የበርካታ አቅመ ደካሞችና አረጋውያን የመኖርያ ቤት ችግር እየቀረፈ ይገኛል። በጎ ፍቃደኛ ወጣቶችም በዛሬው ዕለት በወረዳዉ መቃና

ሰው ተኮር የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የዜጎቻችንን ጊዜያዊ ችግሮች ከማቃለልና ከመፍታት ባሻገር የአብሮነት፣የመተሳሰብ እና የመቻቻል አንድነትን የሚያጠናክር መሆኑን ተገለፀ። Read More »

የወራቤ ግብርና ምርምር ማዕከል በእኖር ወረዳ የድንች ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ለአርሶ አደሩ የቴክኖሎጂ ሽግግር እያደረገ መሆኑን የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ገለጸ።

መጋቢት 6/2017 ዓ.ም =============== የወራቤ ግብርና ምርምር ማዕከል በእኖር ወረዳ የድንች ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ለአርሶ አደሩ የቴክኖሎጂ ሽግግር እያደረገ መሆኑን የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ገለጸ። በወረዳው ወርቃት ቀበሌ በአርሶ አደሮች የድንች ማሳ በአማራጭ መስኖ ውሃ አጠቃቀም ላይ የመስክ ምልከታ ተካሄደ። ጉብኝቱም በወራቤ ግብርና ምርምር ማዕከል በግብርና ቴክኖሎጂ ሽግግርና ግንኙነትና በሥርዓተ-ምግብ ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP)ገንዘብ ድጋፍ እየተሰራ ያለው

የወራቤ ግብርና ምርምር ማዕከል በእኖር ወረዳ የድንች ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ለአርሶ አደሩ የቴክኖሎጂ ሽግግር እያደረገ መሆኑን የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ገለጸ። Read More »

በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ የኑሮ ውድነትን ጫና የሚቀንስ እና ሸማቹና አምራቹን በቀጥታ የሚያገናኝ ከሰንበት እስከ ሰንበት ገበያ በዛሬው ዕለት በይፋ ተቋቋመ።

መጋቢት 6/2017 ዓ.ም ===============በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ የኑሮ ውድነትን ጫና የሚቀንስ እና ሸማቹና አምራቹን በቀጥታ የሚያገናኝ ከሰንበት እስከ ሰንበት ገበያ በዛሬው ዕለት በይፋ ተቋቋመ። የእኖር ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ነጃ አብድልባሲጥ የተቋቋመው የሰንበት ገበያ በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለፁት የሰንበት ገበያ ሸማቹና አምራቹን በቀጥታ የሚያገናኝ እንደዚሁም ህገ ወጥ ነጋዴዎችን የሚያስቀር መሆኑን ገልፀዋል። ሸማቹና

በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ የኑሮ ውድነትን ጫና የሚቀንስ እና ሸማቹና አምራቹን በቀጥታ የሚያገናኝ ከሰንበት እስከ ሰንበት ገበያ በዛሬው ዕለት በይፋ ተቋቋመ። Read More »

የሀገር ባለውለታ የሆኑ አረጋውያንን ለመንከባከብ የሚሰሩ ስራዎችን ማገዝ የሁሉም ግዴታ መሆኑን የእኖር ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታወቀ።

መጋቢት 3/2017 ዓ.ም ===============የሀገር ባለውለታ የሆኑ አረጋውያንን ለመንከባከብ የሚሰሩ ስራዎችን ማገዝ የሁሉም ግዴታ መሆኑን የእኖር ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታወቀ። የአረጋውያን ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ፣ተካታችነትና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ የአረጋውያን ማህበር ማጠናከር ወሳኝ መሆኑን ተጠቁሟል። በአረጋውያን ማህበር በመደራጀት ዘርፈ ብዙ ተግባራት ላይ በመሰማራት ተጠቃሚ መሆናቸውን በእኖር ወረዳ አበሩስ የአረጋውያን ማህበር የተደራጁ አባላት ይናገራሉ። የእኖር ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች

የሀገር ባለውለታ የሆኑ አረጋውያንን ለመንከባከብ የሚሰሩ ስራዎችን ማገዝ የሁሉም ግዴታ መሆኑን የእኖር ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

የህብረተሰቡ ስርዓተ ምግብ አጠቃቀም በማሻሻል ጤናው የተጠበቀና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ተገለፀ።

መጋቢት 2/2017 ዓ.ም *********************የህብረተሰቡ ስርዓተ ምግብ አጠቃቀም በማሻሻል ጤናው የተጠበቀና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ተገለፀ። የእኖር ወረዳ ሴቶችና ህፃናት ጽ/ቤት በFSRP ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ የተግባር ተኮር ስርዓተ ምግብ አዘገጃጀት ሰርቶ ማሳያ ስልጠና በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ሰጥቷል። የወረዳው የስርዓተ ምግብ ማሻሻያና ማጠናከርያ (FSRP)ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ጌቱ ኮራ ስልጠናው በሰጡበት ወቅት እንደገለፁት የፕሮግራሙ አላማና የአፈፃፀሙ

የህብረተሰቡ ስርዓተ ምግብ አጠቃቀም በማሻሻል ጤናው የተጠበቀና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ተገለፀ። Read More »

የእኖር ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት የትራፊክ አደጋ ለመከላከል ሁሉም የድርሻው ሊወጣ እንደሚገባ አስታወቀ።

የእኖር ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት የትራፊክ አደጋ ለመከላከል ሁሉም የድርሻው ሊወጣ እንደሚገባ አስታወቀ። ጽ/ቤቱ የትራፊክ አደጋ ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያለመ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን እየሰራ መሆኑንም ገለጸ። የጽ/ቤቱ ሀላፊ አቶ ተመስገን ኑርጋ እንዳስታወቁት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራው በወረዳው የፌድራሉ የአስፓልት መንገድ ስራ እየተጠናቀቀ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ሊፈጠሩ የሚችሉ የትራፊክ አደጋዎች ለመቀነስ በእጅጉ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ብለዋል። እንደ

የእኖር ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት የትራፊክ አደጋ ለመከላከል ሁሉም የድርሻው ሊወጣ እንደሚገባ አስታወቀ። Read More »