የእ/ወ/ሰ/ማ/ጉ/ጽ/ቤትጽ/ቤት ሀላፊ
አቶ ብርሃኑ ፈቀደ
የእ/ወ/ሰ/ማ/ጉ/ጽ/ቤት የተጋላጭ መረጃ
ተጋላጭአካል ጉዳተኛ
ወ 1482
ሴ 1492
ድ 2974
ተጋላጭ አረጋውያን
ወ 3250
ሴ 3196
ድ 6446
ራዕይ/Vision/
በ2018 ዓም የኢንዱስትሪ ሠላም ያሰፈነ፣ የሥራ ዕድሎች ፍትሃዊ ተጠቃሚነትና የማህበራዊ ደህንነት ልማትን ያጐለበተ ሞዴል ሴክተር ሆኖ ማየት
ተልዕኮ/Mission/
የሥራ ስምሪት አገልግሎት እንዲስፋፋ፣ የኢንዱስትሪ ሠላም እንዲሰፍን፣ የሠራተኛው ጤንነትና ደህንነት እንዲጠበቅ፣ የሥራ አካባቢዎች እንዲሻሻሉና የዜጐች ማህበራዊ ጥበቃ አገልግሎት (የአካል ጉዳተኞች ዕኩል እድልና ሙሉ ተሳታፊነት እንዲረጋገጥ፣ አረጋውያን ድጋፍና እንክብካቤ እንዲያገኙና ተሳትፎአቸው እንዲጐለብት፣ በልዩ ልዩ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ችግሮች ምክንያት በድህነት፣ ተጋላጭነትና መገለል ውስጥ ለሚገኙ ዜጎች የተለያዩ ድጋፎች) እንዲያገኙ ማድረግ የሴክተሩ ተልዕኮዎቹ ናቸው፡፡
እሴቶች/Values/
- የኢንዱስትሪ ሰላም ማስፈን
- ማህበራዊ ደህንነትን ማስጠበቅ
- ለጾታ እኩልነትና ለአካል ጉዳተኞች ሙሉ ተሳትፎ ጠንክረን መስራት
- ለአረጋውያን እንክብካቤና ድጋፍ ትኩረት መስጠት
- የትብብር፤ የጋራ መግባባት የተቀናጀ አሰራርና የአሳታፊነት መርህ መከተል
- ኤች.አይ.ቪ/ኤድስን መከላከልና መቆጣጠርን የሁሌም ስራዎቻችን አካል አድርገን መስራት
- የላቀ አገልግሎት
- የአካባቢ ጥበቃና ለተመጣጠነ የህዝብ ቁጥር እድገት መኖር ትኩረት ሰጥተን መስራት
የተቋሙ ስልክ ቁጥሮች
011 3320 119 011 3320 248 011 3320 365 7 Fax * P.O.Box
About Developer
mukeremsano@gmail.com
+251970847834