የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ፅ/ቤት ዋና ሀላፊ

      አቶ ብርሀኑ ታቅነዳ

 

              መግቢያ

               

በተቋሙ ተግባር የመጀመሪያው የልማት ዕቅድ ሁለተኛው የሀብት አስተዳደር እና የሀብት ቁጥጥር የትኩረት መስክ ተለይተው በተቀመጠውላይ በማተኮር የሚፈፀሙ ናቸው ::

ሴክተሩ የመንግስት የልማት እንቅስቃሴ በእቅድ እንዲመራ የሀብት ክፍፍል ፍትሀዊነት እንዲረጋገጥ የመንግስት አጋሮችን በማስተባበር በመንግስት የፋይናንስ አስተዳደርና አሰራር ላይ ግልፀኝነት እንዲሰፍን እየሰራ ይገኛል፡፡

በቁጠባ ላይ የተመሰረተ የሀብት አጠቃቀም ባህል እንዲዳብር ዘመናዊ የፋይናንስ አስተዳደር ቁጥጥር እንዲሁም የመረጃ አያያዝና ስርጭት ስርዓት እንዲዘረጋ ለህዝቡና ለሚመለከታቸው አካላት ግንዛቤ በማስጨበጥ ቀጣይነት ያለው እድገት እንዲመዘገብ የተሰጠውን ተልዕኮ እየተወጣ እንደሚገኝ መታወቅ ይኖርበታል፡፡

 

          
 ደመወዝስራ ማስኬጃካፒታልከመንግስት ግምጃ ቤትከወረዳው መደበኛ ገቢድምር   
          
199810,374,2182,080,3543,454,349 879067415,908,921   
199912,250,5272,371,9962,789,568 1486166317,412,091   
200014,720,0223,308,5683,359,400 9,793,34031183330   
200122,410,0724,634,0504,822,491 12,918,08844786702   
200222,910,4623,426,2035,288,748 13,574,00045201415   
200327,504,6155,430,7361,961,698 17,149,10352048155   
200440,677,1264,188,5923,599,39030,325,51918,139,58996932220   
200548,229,8296,363,0007,628,345 2276594284989121   
200653,553,6897,838,5678,400,00052,034,54326,001,254147830059   
200762,438,87915,542,17915,715,00062,995,11827,702,394184395577   
200886,141,06113,327,00518,667,888.3088,220,15233,469,212239827326.3   
2009117,232,437.5014,020,97416,698,441116,256,23538,208,830302418926.5   
2010155,533,60630,008,77915,704,572155,454,43445,792,519402495920   
2011174,124,69219,445,84422,065,742179,538,46853,942,400449119157   
2012121,360,99918,905,5283,060,000121,360,99921,965,528286655066   
2013125,817,2225,800,0004,643,520162,574,83129,924,032328761618   
2014196,149,56523,019,57027,397,334186,149,56659,306,244492024293   
2015216,448,89428,910,93623,830,000189,041,22180,148,609538381675   
2016221,476,44437,703,30442,260,000189,609,248111,830,500602881512   
ጠቅላላ ድምር1,729,354,359.50246,326,185231,346,4861,533,560,334537,167,8344,363,253,085