በእኖር ወረዳ እየተካሔደ ያለው ኩታ ገጠም የመስኖ ተግባር በወፍ በረር
በእኖር ወረዳ እየተካሔደ ያለው ኩታ ገጠም የመስኖ ተግባር በወፍ በረር Read More »
በእኖር ወረዳ በ (FSRP) በስርአተ ምግብ ማሻሻያና ማጠናከሪያ ፕሮግራም የህብረተሰቡን ዘላቂ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ አበረታች የልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ተገለጸ። በወረዳው በፕሮግራሙ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት በአስተባባሪ አመራር፣በወረዳው ምክር ቤት አፈ ጉባኤና ቋሚ ኮሚቴ ተጎብኝተዋል። በዘመናዊ መልክ ደረጃውን ጠብቆ እየተገነባ ያለው የማቃና ችግኝ ማባዣ ጣቢያ፣የጃቱ ኩሬ ውሃ በመጠቀም እና የናይካቭ ወንዝ በሶላር ሃይል በመጠቀም እየተሰራ ያለው የአጋሬና
የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ጠቅላላ የወረዳው ካብኒ አመራር በተገኙበት የ1ኛ ሩብ አመት የመልካም አስተዳደር ተግባር አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ አመራሩ በየሴክተር መስሪያ ቤቱ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ሲያቅድ መጀመሪያ ከተቋሙ ውስጥ እና አጠገቡ ካለው አገልግሎት አሰጣጥ ችግር ከመፍታት መነሳት እንዳለበት አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ ዋና አስተዳዳሪው አክለው የተቋም የመልካም
እንኳን ደስ አላችሁ/አለን የእኖር ወረዳ ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት ከዞኑ ካሉ መዋቅሮች 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል። በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!!
የእኖር ወረዳ ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት ከዞኑ ካሉ መዋቅሮች 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል። Read More »
ለዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ህብረተሰቡ የፋይዳ መታወቂያ ባለቤት መሆን እንዳለበት ተገለጸ። በእኖር ወረዳ “ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ማድረግ ለሁለንተናዊ ብልጽግና”በሚል መሪ ሃሳብ የ2017 ዓ.ም የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ አፈጻጸምና የ2018 ዓ.ም የምዝገባ ፍቃድ ዝግጅት የተመለከተ የንቅናቄ መድረክ በጉንችሬ ከተማ ተካሒዷል። መድረኩን የመሩት የእኖር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሐላፊ አቶ ፍቅሬ መልስ
ለዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ህብረተሰቡ የፋይዳ መታወቂያ ባለቤት መሆን እንዳለበት ተገለጸ Read More »
የተቀናጀ ግብርና ለፈጣን ኢኮኖሚ እድገትና የምግብ ዋስትና መረጋገጥ ቁልፍ ሚና እንዳለው የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ በምግብ ስርዓት ማሻሻያና ማጠናከሪያ (FSRP) ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ በተቀናጀ የግብርና ተግባራት ዙርያ ይህም በሆርቲካልቸርና በአዝርዕት ሰብሎች፣በሰብል ጥበቃ በተለይም(በጤፍ፣በስንዴና በገብስ ሰብሎች)፣እንደዚሁም በአግሮሚናል ሰብል ጥበቃ፣በመስኖ ዉሃ አጠቃቀም እና በመሳሰሉት ላይ ለግብርና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል። የተቀናጀ የግብርና ስራ በማጠናከር
የተቀናጀ ግብርና ለፈጣን ኢኮኖሚ እድገትና የምግብ ዋስትና መረጋገጥ ቁልፍ ሚና እንዳለው የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »
ሁለተኛ ዙር ሞዴል የሴቶች ልማት ህብረት የምረቃ ፕሮግራም በአሞገራ ቀበሌ በድምቀት መካሄዱ የእኖር ወረዳ ሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ገለጸ። በምረቃ በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የእኖር ወረዳ የመንግስት ረዳት ተጠሪ እና የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ፍቅሬ መልስ እንደገለጹት መንግስት ሴቶችን እንደ ሀገር በሁሉም ዘርፍ በማሳተፍ ተጠቃሚና በሀገር እድገትና ብልጽግና ላይ አሻራቸውን እንዲያኖሩ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል። እንደ
ሁለተኛ ዙር ሞዴል የሴቶች ልማት ህብረት የምረቃ ፕሮግራም በአሞገራ ቀበሌ በድምቀት መካሄዱ የእኖር ወረዳ ሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ገለጸ። Read More »
መጋቢት 22/2017 ዓ.ም =============== በእኖር ወረዳ ልማት በህብረት በተለያዩ ዘርፎች ተደራጅተው በመስራት ላየ የሚገኙ ሴቶች ተጠቃሚ መሆናቸው ገለጹ። የወረዳው ሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ፋንቱ ደምስስ እንደገለጹት የሀገራችን እድገትና ብልጽግና ለማፋጠን የሴቶች ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተሳትፎ ከፍ ማድረግ ይገባል ብለዋል። በመሆኑም ተቋማቸው የሴቶች አደረጃጀትና ልማት በህብርት በማጠናከርና በመደገፍ የሴቶች ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰራ ይገኛል ብለዋል። ሌላው የሴቶች
በእኖር ወረዳ ልማት በህብረት በተለያዩ ዘርፎች ተደራጅተው በመስራት ላየ የሚገኙ ሴቶች ተጠቃሚ መሆናቸው ገለጹ። Read More »
መጋቢት 20/2017ዓ.ም ============= የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ የ1446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዋና አስተዳዳሪው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በጉጉት ከሚጠበቁትና በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል የዒድ አልፈጥር በዓል አንዱ መሆኑን የገለጹት አስተዳዳሪው
መጋቢት 18/2017 ዓ.ም ================ የመማር ማስተማር ስራዎችን በማጠናከር የተማሪዎች ውጤትና ስነ-ምግባር ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑን የእኖር ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ ይህንን ተግባር የበለጠ ለማጠናከር በዛሬው እለት ለ2ተኛ ደረጃ ሀገር አቀፍ ፈተና አስፈታኝ ትምህርት ቤት መምህራን፣ርዕሰ መምህራንና ሱፐርቫይዘሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥቷል። በስልጠናው ላይ የተገኙት የወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት ሀላፊና የወረዳው ምክትል አስተዳዳሪ አቶ ሽኩረታ አ/ከሪም እንደገለጹት
የመማር ማስተማር ስራዎችን በማጠናከር የተማሪዎች ውጤትና ስነ-ምግባር ለማሻሻል እየተሰራ መሆኑን የእኖር ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »