Neque

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የገጠር መንገዶች ባለስልጠን ከ25 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው በእኖር ወረዳ ሻፋሞ ሴባደን መንደር በኩል ወደ ወርደነ አጣጥ ሆስፒታል የሚያሻግረው የዊንቀ ወንዝ ድልዲይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት እየተደረገ ይገኛል።

የካቲት 12/2018 ዓ.ም ================ በዛሬው ዕለት በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የገጠር መንገዶች ባለስልጠን ከ25 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው በእኖር ወረዳ ሻፋሞ ሴባደን መንደር በኩል ወደ ወርደነ አጣጥ ሆስፒታል የሚያሻግረው የዊንቀ ወንዝ ድልዲይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት እየተደረገ ይገኛል። በክልል ገጠር መንገድ የተሰራውና 28 ሜትር የሚረዝመው የዊንቀ ወንዝ ድልድይ ከማህበራዊ ፋይዳው ባሻገር እኖርና ቸሃ ወረዳ በልማት Read More

በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የገጠር መንገዶች ባለስልጠን ከ25 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው በእኖር ወረዳ ሻፋሞ ሴባደን መንደር በኩል ወደ ወርደነ አጣጥ ሆስፒታል የሚያሻግረው የዊንቀ ወንዝ ድልዲይ ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት እየተደረገ ይገኛል። Read More »

ወሄ መያ የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር በጉራጌ ዞን በእኖር፣ በእኖር ኤነር መገር ወረዳዎች እና ጉንችሬ ከተማ አስተዳደር “ጤና ለወገኔ” በሚል መርህ የማህፀን ውልቃትና የአይን ሞራ ግርዶሽ የህክምና አገልግሎት እንዲሁም የማህፀን ካንሰር ቅድመ ምርመራና የህክምና አገልግሎት በጉንችሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ላይ እየተሰጠ ይገኛል

ታህሳስ 18/2018 ዓ.ም ===============ወሄ መያ የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር በጉራጌ ዞን በእኖር፣ በእኖር ኤነር መገር ወረዳዎች እና ጉንችሬ ከተማ አስተዳደር “ጤና ለወገኔ” በሚል መርህ የማህፀን ውልቃትና የአይን ሞራ ግርዶሽ የህክምና አገልግሎት እንዲሁም የማህፀን ካንሰር ቅድመ ምርመራና የህክምና አገልግሎት በጉንችሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ላይ እየተሰጠ ይገኛል። አገልግሎቱ ዛሬ ታህሳስ18 እና 19 የሚሰጥ ሲሆን ማህበሩ ከሚመለከታቸው የየወረዳዎቹና

ወሄ መያ የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር በጉራጌ ዞን በእኖር፣ በእኖር ኤነር መገር ወረዳዎች እና ጉንችሬ ከተማ አስተዳደር “ጤና ለወገኔ” በሚል መርህ የማህፀን ውልቃትና የአይን ሞራ ግርዶሽ የህክምና አገልግሎት እንዲሁም የማህፀን ካንሰር ቅድመ ምርመራና የህክምና አገልግሎት በጉንችሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ላይ እየተሰጠ ይገኛል Read More »

አሁን የደረስንበት የድጅታል አለም ተጽዕኖ ለማሸነፍ ጠንክሮ ከመማር ውጪ የተሻለ አማራጭ እንደሌለ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ።

ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም ===============አሁን የደረስንበት የድጅታል አለም ተጽዕኖ ለማሸነፍ ጠንክሮ ከመማር ውጪ የተሻለ አማራጭ እንደሌለ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። አምባሳደሩ ይህን የገለጹት በዛሬው ዕለት የእኖር ወረዳ አስተባባሪ አመራር በተገኙበት ለሸብራበር 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪዎች የዩኒፎርም አልባሳት ድጋፍ ባደረጉበት ወቅት ነው። የምስጋናው ፋውንዴሽን የበላይ ጠባቂ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እንደተናገሩት አሁን የደረስንበት የድጅታል አለም ተጽዕኖ

አሁን የደረስንበት የድጅታል አለም ተጽዕኖ ለማሸነፍ ጠንክሮ ከመማር ውጪ የተሻለ አማራጭ እንደሌለ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ። Read More »

“የጉራጌ ቡና” ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብና ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ቢሮ ገለፀ።

ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም ================ “የጉራጌ ቡና” ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብና ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ቢሮ ገለፀ። ከማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል የተወጣጣ ቡድን በእኖር ወረዳ የቡና ምርት፣ ዝግጅትና ጥራት አጠባበቅ ላይ በአርሶአደሩ ጓሮ የመስክ ጉብኝት አድርጓል። በጉብኝቱ ላይ የተገኙት የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ምክ/ዋና ዳይሬክተርና

“የጉራጌ ቡና” ለማዕከላዊ ገበያ ለማቅረብና ከዘርፉ የሚገኘውን ገቢ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ቡናና ቅመማ ቅመም ባለስልጣን ቢሮ ገለፀ። Read More »

በርካቶች ለጉንችሬ ከተማ የኮሊደር ልማት የድርሻቸውን እየተወጡ ይገኛሉ። ኑ የሁላችንም ከተማ የሆነችው ጉንችሬ በጋራ እናልማት!!

ታህሳስ 15/2018ዓ.ም ====በርካቶች ለጉንችሬ ከተማ የኮሊደር ልማት የድርሻቸውን እየተወጡ ይገኛሉ። ኑ የሁላችንም ከተማ የሆነችው ጉንችሬ በጋራ እናልማት!! “ኑ አረንጓዴዋ ጉንችሬ ከተማ በጋራ እናሳምራት” ለማገዝ የጉንችሬ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር ልማት ቻሌንጅ እንቀላቀል። #አቢሲኒያ 244783244 #ንብ ባንክ 7000107769768 #ንግድ ባንክ 1000734544877 #ዳሽን ባንክ 2960065424711

በርካቶች ለጉንችሬ ከተማ የኮሊደር ልማት የድርሻቸውን እየተወጡ ይገኛሉ። ኑ የሁላችንም ከተማ የሆነችው ጉንችሬ በጋራ እናልማት!! Read More »

በእኖር ወረዳ በ (FSRP) በስርአተ ምግብ ማሻሻያና ማጠናከሪያ ፕሮግራም የህብረተሰቡን ዘላቂ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ አበረታች የልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ተገለጸ።

በእኖር ወረዳ በ (FSRP) በስርአተ ምግብ ማሻሻያና ማጠናከሪያ ፕሮግራም የህብረተሰቡን ዘላቂ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ አበረታች የልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ተገለጸ። በወረዳው በፕሮግራሙ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት በአስተባባሪ አመራር፣በወረዳው ምክር ቤት አፈ ጉባኤና ቋሚ ኮሚቴ ተጎብኝተዋል። በዘመናዊ መልክ ደረጃውን ጠብቆ እየተገነባ ያለው የማቃና ችግኝ ማባዣ ጣቢያ፣የጃቱ ኩሬ ውሃ በመጠቀም እና የናይካቭ ወንዝ በሶላር ሃይል በመጠቀም እየተሰራ ያለው የአጋሬና

በእኖር ወረዳ በ (FSRP) በስርአተ ምግብ ማሻሻያና ማጠናከሪያ ፕሮግራም የህብረተሰቡን ዘላቂ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ አበረታች የልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ተገለጸ። Read More »

የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ጠቅላላ የወረዳው ካብኒ አመራር በተገኙበት የ1ኛ ሩብ አመት የመልካም አስተዳደር ተግባር አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል፡፡

የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ጠቅላላ የወረዳው ካብኒ አመራር በተገኙበት የ1ኛ ሩብ አመት የመልካም አስተዳደር ተግባር አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ አመራሩ በየሴክተር መስሪያ ቤቱ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ሲያቅድ መጀመሪያ ከተቋሙ ውስጥ እና አጠገቡ ካለው አገልግሎት አሰጣጥ ችግር ከመፍታት መነሳት እንዳለበት አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ ዋና አስተዳዳሪው አክለው የተቋም የመልካም

የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ጠቅላላ የወረዳው ካብኒ አመራር በተገኙበት የ1ኛ ሩብ አመት የመልካም አስተዳደር ተግባር አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል፡፡ Read More »

የእኖር ወረዳ ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት ከዞኑ ካሉ መዋቅሮች 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል።

እንኳን ደስ አላችሁ/አለን የእኖር ወረዳ ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት ከዞኑ ካሉ መዋቅሮች 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል። በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!!

የእኖር ወረዳ ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት ከዞኑ ካሉ መዋቅሮች 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል። Read More »