ወሄ መያ የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር በጉራጌ ዞን በእኖር፣ በእኖር ኤነር መገር ወረዳዎች እና ጉንችሬ ከተማ አስተዳደር “ጤና ለወገኔ” በሚል መርህ የማህፀን ውልቃትና የአይን ሞራ ግርዶሽ የህክምና አገልግሎት እንዲሁም የማህፀን ካንሰር ቅድመ ምርመራና የህክምና አገልግሎት በጉንችሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ላይ እየተሰጠ ይገኛል

ታህሳስ 18/2018 ዓ.ም
===============ወሄ መያ የልማትና የበጎ አድራጎት ማህበር በጉራጌ ዞን በእኖር፣ በእኖር ኤነር መገር ወረዳዎች እና ጉንችሬ ከተማ አስተዳደር “ጤና ለወገኔ” በሚል መርህ የማህፀን ውልቃትና የአይን ሞራ ግርዶሽ የህክምና አገልግሎት እንዲሁም የማህፀን ካንሰር ቅድመ ምርመራና የህክምና አገልግሎት በጉንችሬ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ላይ እየተሰጠ ይገኛል።
አገልግሎቱ ዛሬ ታህሳስ18 እና 19 የሚሰጥ ሲሆን ማህበሩ ከሚመለከታቸው የየወረዳዎቹና ከተማ አስተዳደር የጤና ባለሙያዎች እንዲሁም ሌሎች የመሚመለከታቸው ባለ ድርሻ አካላት ጋር በመቀናጀት እየተከናወነ የሚገኝ ተግባር ነው።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *