Agriculture

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በአጋታ ቀበሌ “አቨከሳ ንኡስ ተፋሰስ” እየለማ ያለው የገብስ ማሳ አሁናዊ ገጽታ

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በአጋታ ቀበሌ “አቨከሳ ንኡስ ተፋሰስ” እየለማ ያለው የገብስ ማሳ አሁናዊ ገጽታ በፎቶ ልናስቃኛችሁ ወደድን። “ኧጅ ኧትረፍ” +16 All reactions: 133Meron Yegebral Lij, መህዲ አህባብ ሱሩር and 131 others

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በአጋታ ቀበሌ “አቨከሳ ንኡስ ተፋሰስ” እየለማ ያለው የገብስ ማሳ አሁናዊ ገጽታ Read More »

ጉራጌ ሊመረቅ ወደ ትውልድ ቀዬው ገብቷል።

መስከረም 15/2017 ዓ.ም ================ ጉራጌ ሊመረቅ ወደ ትውልድ ቀዬው ገብቷል። የጉራጌ ተወላጅ ከህይወት ዋና ግቡ መካከል አንዱ በቤተሰቡ መመረቅ ነው።ምርቃት ቢከፋም ቢደላም መፅናኛ ነው።የጉራጌ ልጅ የቤተሰቦቹ ምርቃት የስኬቱ መንገድ አድርጎም ያየዋል። ለዚህ ነው ከትውል አካባቢው ርቆ የሚኖረው የጉራጌ ተወላጅ ባለው አቅም ቤተሰቦቹን ለማስደሰት በዓመት መስቀል ወይም አረፋ ወደ ትውል ቀዬው የሚተመው። ቀዬው ሲደርስም በወላጆቹና በዘመድ

ጉራጌ ሊመረቅ ወደ ትውልድ ቀዬው ገብቷል። Read More »

ኢትዮጵያን በሁሉም መስክ ተወዳዳሪ ለማድረግ በቁርጠኝነት መስራት ይገባል፡- ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው

ኢትዮጵያን በሁሉም መስክ ተወዳዳሪ ለማድረግ በቁርጠኝነት መስራት ይገባል፡- ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ********************** ፕሬዝዳንቱ ይህንን ያሉት የእኖር መና የግብርና ኢንቨስትመንት በጎበኙበት ወቅት ነው። ኢትዮጵያን በሁሉም መስክ ተወዳዳሪ ለማድረግ ኢኮኖሚውን በማሳደግ በቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ። ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ጉራጌ ዞን በባለሐብቶች እየለሙ የሚገኙ

ኢትዮጵያን በሁሉም መስክ ተወዳዳሪ ለማድረግ በቁርጠኝነት መስራት ይገባል፡- ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው Read More »

ሀገሪቱ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የምታስገባቸው የግብርና ውጤቶች በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት ባለሀብቶች ተሳትፏቸው ማጠናከር እንዳለባቸው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው አሳሰቡ

መስከረም 20/2017 ሀገሪቱ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የምታስገባቸው የግብርና ውጤቶች በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት ባለሀብቶች ተሳትፏቸው ማጠናከር እንዳለባቸው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው አሳሰቡ። በርዕሰ መስተዳድር በክቡር እንዳሻው ጣሰው የተመራው ልዑካን ቡድን በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ የለማው የበላይነህ ክንዴ እና የዳኜ ዳባ የበቆሎ ምርጥ ዘር፣ የቅባት እህል፣ የሩዝ፣ የብርቱካን እና የጤፍ ማሳ የመስክ

ሀገሪቱ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የምታስገባቸው የግብርና ውጤቶች በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት ባለሀብቶች ተሳትፏቸው ማጠናከር እንዳለባቸው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው አሳሰቡ Read More »

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2017 ዓ.ም በጀት ከ5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ።

ነሀሴ 2/2016 ዓ.ም ================= የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2017 ዓ.ም በጀት ከ5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ። የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ አቶ አብዶ ሀሰን የበጀት ረቂቅ ለምክር ቤቱ አባላት በማቅረብ ሰፊ ውይይት ከተደረገበት በኃላ የዞኑ ምክርቤት ለ2017 በጀት አመት 5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን 938

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2017 ዓ.ም በጀት ከ5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ። Read More »