Agriculture

የአጣጥ ጉንችሬ ሌራ አስፋልት መንገድ ግንባታ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።

የካቲት 15/2017 ዓ.ም የአጣጥ ጉንችሬ ሌራ አስፋልት መንገድ ግንባታ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።በአሁኑ ወቅት ጉንችሬ ማዞሪያ በአስፋልት እየተዋበች ትገኛለች።ቶሎ የማደግ ዕድል እንዳላት የሚነገርላት ጉንችሬ ማዞሪያ አቧራን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ልትሰናበት ከጫፍ ደርሳለች።

የአጣጥ ጉንችሬ ሌራ አስፋልት መንገድ ግንባታ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው። Read More »

በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮች የበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ።

የካቲት 15/2017 ዓ.ም =============== በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮች የበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ። የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ጉቡኝቱ በበጋ መስኖ ልማት በቀበሌዎቹ የተከናወኑ አበረታች ተግባራት ላይ ልምድ ለመለዋወጥ አጋዥ መሆኑንም ጠቁሟል። በጉብኝቱ የተገኙት የወረዳው የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ሞሸዲን አህመድ እንደገለጹት አርሶአደሩ በእጁ ያለው የመሬትና የዉሃ ሀብት በተገቢው መጠቀም በመስኖ ልማት ላይ

በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮች የበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ። Read More »

በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮችየበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል።

የካቲት 15/2017 ዓ.ም በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮችየበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል። ጉቡኝቱ በቀበሌዎቹ የተከናወኑ አበረታች ተግባራት ላይ ልምድ ለመለዋወጥ አጋዥ መሆኑን ተጠቁሟል። በጉብኙቱ ላይ የፓርቲ አመራሮች፣የወረዳው ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤና ቋሚ ኮሚቴዎች፣ የግብርና ባለሙያዎችና ከየቀበሌው የተውጣጡ አርሶ አደሮችና ወጣቶች ተገኝቷል።

በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮችየበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል። Read More »

የእኖር ወረዳ ህብረተሰብ በመንገድ ልማት ዘርፍ በየአመቱ ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ ታሪካዊ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ተገለጸ።

የካቲት 14/2017 ዓ.ም ==========የእኖር ወረዳ ህብረተሰብ በመንገድ ልማት ዘርፍ በየአመቱ ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ ታሪካዊ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ተገለጸ። የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ሐላፊ ወ/ሮ ትብለጥ እስጢፋኖስ በእኖር ወረዳ በመንግስት እና በህብረተሰቡ ተሳትፎ እየተሰራ ያለው የመንገድ ግንባታ ተዟዙረው ተመልክተዋል። ሐላፊዋ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት መንገድ ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጥቅም እንዳለው አመላክቷል። አርሶ አደሩ ባመረተው

የእኖር ወረዳ ህብረተሰብ በመንገድ ልማት ዘርፍ በየአመቱ ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ ታሪካዊ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ተገለጸ። Read More »

የእኖር ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የመስኖ ልማት ተጠቃሚዎች ማህበር ማጠናከር እንደሚገባ ገለጸ።

የካቲት 14/2017 ዓ.ም ============== የእኖር ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የመስኖ ልማት ተጠቃሚዎች ማህበር ማጠናከር እንደሚገባ ገለጸ። ጽ/ቤቱ በዛሬው እለት ከFSRP ፕሮግራም ጋር በመተባበር በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል። የስልጠናው ሰነድ በወረዳው ዉሃ ጽ/ቤት የመስኖ ተቋማት አስተዳደር በሆኑት በአቶ አ/ማሊክ ዉጅራ ቀርቦ ሰፋ ያለ ሀሳብና አስተያየት ተሰጥቶበታል። አቶ አ/ማሊክ ስልጠናው የመስኖ

የእኖር ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የመስኖ ልማት ተጠቃሚዎች ማህበር ማጠናከር እንደሚገባ ገለጸ። Read More »

በ2017 ዓ.ም ሆሳእና ከተማ እየተካሄደ ባለው በ2ኛው ዙር የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በልዩ ልዩ ዘመናዊ እና ባህላዊ ስፖርቶች ሻምፒዮና እና ፌስቲቫል የጉራጌ ዞን የስፖርት ልኡካን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡

በ2017 ዓ.ም ሆሳእና ከተማ እየተካሄደ ባለው በ2ኛው ዙር የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በልዩ ልዩ ዘመናዊ እና ባህላዊ ስፖርቶች ሻምፒዮና እና ፌስቲቫል የጉራጌ ዞን የስፖርት ልኡካን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ በእግር ኳስ የጉራጌ ዞን በምድብ ’’ለ’’ ባደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎች አንዱን ጨዋታ በማሸነፍ 2ኛው ደግሞ በአቻ ውጤት አራት ነጥብ ይዞ በ2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡

በ2017 ዓ.ም ሆሳእና ከተማ እየተካሄደ ባለው በ2ኛው ዙር የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በልዩ ልዩ ዘመናዊ እና ባህላዊ ስፖርቶች ሻምፒዮና እና ፌስቲቫል የጉራጌ ዞን የስፖርት ልኡካን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ Read More »

የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ለማሻሻል በትኩረት መስራት እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ።

የካቲት13/2017 ዓ.ም ============== የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ለማሻሻል በትኩረት መስራት እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ የ2017 በጀት አመት የ7 ወር ተግባር አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ። በግምገማ መድረኩ ባለፉት ወራት ውስጥ የተከናወኑ አበረታች ተግባራትን በማስቀጠል ጉድለቶችን ለይቶ ማረም እንደሚገባም ተመላክቷል። የጽ/ቤቱ ምክትል ሀላፊ አቶ ቋሲም ፀጋዬ በመድረኩ ላይ ተገኝተው እንደገለፁት ጤና ለቤተሰብ፣ለማህበረሰብና ለሀገር ሁለንትናዊ

የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ለማሻሻል በትኩረት መስራት እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

የአካባቢ ብክለትንና የአየር መዛባትን በመከላከል ማህበራዊ ደህንነትን ለመጠበቅ በሚደረገው ጥረት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ።

የካቲት 12/2017 ዓ.ም ****************** የአካባቢ ብክለትንና የአየር መዛባትን በመከላከል ማህበራዊ ደህንነትን ለመጠበቅ በሚደረገው ጥረት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ። በእኖር ወረዳ አካባቢ ጥበቃና ደን ልማት ጽ/ቤት በ FSRP ድጋፍ በአካባቢያዊና በማህበራዊ ደህንነት አጠባበቅ ላይ ያተኮረ ስልጠና በጉማያ አዳራሽ ተሰጥቷል። የወረዳው አካባቢ ጥበቃና ደን ልማት ጽ/ቤት ሐላፊ አቶ በቀለ በዙ በስልጠናው ላይ እንደ ገለጹት የአካባቢ ብክለትንና

የአካባቢ ብክለትንና የአየር መዛባትን በመከላከል ማህበራዊ ደህንነትን ለመጠበቅ በሚደረገው ጥረት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ። Read More »

ግብርናውን ከዝናብ ጥገኝነት ለማላቀቅ በመስኖ አማራጮች አጠቃቀም ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች አቅም ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ

ግብርናውን ከዝናብ ጥገኝነት ለማላቀቅ በመስኖ አማራጮች አጠቃቀም ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች አቅም ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ። የስርዓተ-ምግብ ማሻሻያና ማጠናከሪያ(FSRP)ፕሮግራም ወቅታዊ የግብርና መስኖ ሰብሎች አግሮኖሚ(የውሀ አጠቃቀም)በሽታና ተባይ ቁጥጥር፣ እንደዚሁም የቦካሽ የተፈጥሮ ማዳበርያ አዘገጃጀት ዙርያ ለግብርና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥቷል። የFSRP ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ጌቱ ኮራ ስልጠናው በሰጡበት ወቅት ላይ እንደገለፁት ፕሮግራሙ ግብርናውን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ፣የእንስሳትና አሳ

ግብርናውን ከዝናብ ጥገኝነት ለማላቀቅ በመስኖ አማራጮች አጠቃቀም ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች አቅም ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ Read More »

በእኖር ወረዳ የትምህርት ቤቶች ደረጃ፣የተማሪዎች ውጤትና ስነ ምግባር ለማሻሻል የተጀመረውን የትምህርት ልማት ስራ በላቀ ሁኔታ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የወረዳው አስተዳደር ገለጸ

   በእኖር ወረዳ የትምህርት ቤቶች ደረጃ፣የተማሪዎች ውጤትና ስነ ምግባር ለማሻሻል የተጀመረውን የትምህርት ልማት ስራ በላቀ ሁኔታ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የወረዳው አስተዳደር ገለጸ። የወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት”የላቀ ትጋት ለትምህርት ጥራት”በሚል መሪ ቃል የ2017ዓ.ም የትምህርት ጉባኤ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በጉንችሬ ከተማ አካሂዷል። የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ትምህርት የእድገትና ብልፅግና ቁልፍ መሳሪያ በመሆኑ ስራው

በእኖር ወረዳ የትምህርት ቤቶች ደረጃ፣የተማሪዎች ውጤትና ስነ ምግባር ለማሻሻል የተጀመረውን የትምህርት ልማት ስራ በላቀ ሁኔታ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የወረዳው አስተዳደር ገለጸ Read More »