Uncategorized

ወንጀልን አለማሳወቅ ወንጀል መሆኑን ያውቃሉ?

ወንጀልን አለማሳወቅ ወንጀል መሆኑን ያውቃሉ? የቅርብ ዘመድ ወይም ወዳጅ ወንጀል መፈፀሙን ብታውቁ ለሕግ አሳልፋችሁ ትሰጡታላችሁ ወይስ ዝምድናው ወይም ወዳጅነቱ ይዟችሁ አይቶ እንዳላየ ሆናችሁ ትደብቃላችሁ? ጉዳዩ የህሊና እንዲሁም የሕግ ተጠያቂነትን የሚመለከት ነው። የህሊናውን ለየራሳችን ትተነው ሕጉ ምን እንደሚል እንይ። በሞት ወይም በዕድሜ ልክ እስር ሚያስቀጣ ወንጀል በወንጀል ሕጋችን አንቀፅ 443 ላይ ማንኛውም ሰው በቂ ምክንያት ከሌው Read More

ወንጀልን አለማሳወቅ ወንጀል መሆኑን ያውቃሉ? Read More »

የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ጠቅላላ የወረዳው ካብኒ አመራር በተገኙበት የ1ኛ ሩብ አመት የመልካም አስተዳደር ተግባር አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል፡፡

የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ጠቅላላ የወረዳው ካብኒ አመራር በተገኙበት የ1ኛ ሩብ አመት የመልካም አስተዳደር ተግባር አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ አመራሩ በየሴክተር መስሪያ ቤቱ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ሲያቅድ መጀመሪያ ከተቋሙ ውስጥ እና አጠገቡ ካለው አገልግሎት አሰጣጥ ችግር ከመፍታት መነሳት እንዳለበት አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ ዋና አስተዳዳሪው አክለው የተቋም የመልካም

የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ጠቅላላ የወረዳው ካብኒ አመራር በተገኙበት የ1ኛ ሩብ አመት የመልካም አስተዳደር ተግባር አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል፡፡ Read More »

የእኖር ወረዳ ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት ከዞኑ ካሉ መዋቅሮች 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል።

እንኳን ደስ አላችሁ/አለን የእኖር ወረዳ ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት ከዞኑ ካሉ መዋቅሮች 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል። በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!!

የእኖር ወረዳ ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት ከዞኑ ካሉ መዋቅሮች 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል። Read More »

ለዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ህብረተሰቡ የፋይዳ መታወቂያ ባለቤት መሆን እንዳለበት ተገለጸ

ለዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ህብረተሰቡ የፋይዳ መታወቂያ ባለቤት መሆን እንዳለበት ተገለጸ። በእኖር ወረዳ “ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ማድረግ ለሁለንተናዊ ብልጽግና”በሚል መሪ ሃሳብ የ2017 ዓ.ም የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ አፈጻጸምና የ2018 ዓ.ም የምዝገባ ፍቃድ ዝግጅት የተመለከተ የንቅናቄ መድረክ በጉንችሬ ከተማ ተካሒዷል። መድረኩን የመሩት የእኖር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሐላፊ አቶ ፍቅሬ መልስ

ለዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ህብረተሰቡ የፋይዳ መታወቂያ ባለቤት መሆን እንዳለበት ተገለጸ Read More »

የተቀናጀ ግብርና ለፈጣን ኢኮኖሚ እድገትና የምግብ ዋስትና መረጋገጥ ቁልፍ ሚና እንዳለው የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ።

የተቀናጀ ግብርና ለፈጣን ኢኮኖሚ እድገትና የምግብ ዋስትና መረጋገጥ ቁልፍ ሚና እንዳለው የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ በምግብ ስርዓት ማሻሻያና ማጠናከሪያ (FSRP) ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ በተቀናጀ የግብርና ተግባራት ዙርያ ይህም በሆርቲካልቸርና በአዝርዕት ሰብሎች፣በሰብል ጥበቃ በተለይም(በጤፍ፣በስንዴና በገብስ ሰብሎች)፣እንደዚሁም በአግሮሚናል ሰብል ጥበቃ፣በመስኖ ዉሃ አጠቃቀም እና በመሳሰሉት ላይ ለግብርና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል። የተቀናጀ የግብርና ስራ በማጠናከር

የተቀናጀ ግብርና ለፈጣን ኢኮኖሚ እድገትና የምግብ ዋስትና መረጋገጥ ቁልፍ ሚና እንዳለው የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

ሁለተኛ ዙር ሞዴል የሴቶች ልማት ህብረት የምረቃ ፕሮግራም በአሞገራ ቀበሌ በድምቀት መካሄዱ የእኖር ወረዳ ሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ገለጸ።

ሁለተኛ ዙር ሞዴል የሴቶች ልማት ህብረት የምረቃ ፕሮግራም በአሞገራ ቀበሌ በድምቀት መካሄዱ የእኖር ወረዳ ሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ገለጸ። በምረቃ በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የእኖር ወረዳ የመንግስት ረዳት ተጠሪ እና የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ፍቅሬ መልስ እንደገለጹት መንግስት ሴቶችን እንደ ሀገር በሁሉም ዘርፍ በማሳተፍ ተጠቃሚና በሀገር እድገትና ብልጽግና ላይ አሻራቸውን እንዲያኖሩ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል። እንደ

ሁለተኛ ዙር ሞዴል የሴቶች ልማት ህብረት የምረቃ ፕሮግራም በአሞገራ ቀበሌ በድምቀት መካሄዱ የእኖር ወረዳ ሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ገለጸ። Read More »

በእኖር ወረዳ ተርሆኘ ቀበሌ በዶሮ እርባታ የተደራጁ ወጣቶች ውጤታማ መሆናቸው ገለጹ።

በእኖር ወረዳ ተርሆኘ ቀበሌ በዶሮ እርባታ የተደራጁ ወጣቶች ውጤታማ መሆናቸው ገለጹ። ወጣቶቹ በአሁን ወቅት ቆጠበው ከአለም አቀፍ የሄይፈር ኘሮጀክት 1ሺ 3መቶ 73 የአንድ ቀን ጫጩት ተረክበው በትኩረት እየሰሩ መሆኑንም ተናግረዋል። በተርሆኘ ቀበሌ የሁቲሂር ማህበር ሰብሳቢ የሆነው ወጣት መንግስቱ ደምስስ እንደገለጸው ቀድሞ በመቆጠብ ከፕሮጀክቱ የወሰድዋቸውን የአንድ ቀን ጫጩቶች ላይ ወጤታማ በመሆን ለሌሎች አርሶአደሮች እያከፋፈሉ መሆኑን ገልጸዋል።

በእኖር ወረዳ ተርሆኘ ቀበሌ በዶሮ እርባታ የተደራጁ ወጣቶች ውጤታማ መሆናቸው ገለጹ። Read More »

በወረዳው የማህበረሰቡን የልማት ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ ለበርካታ የካፒታል ፕሮጀክቶች ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የእኖር ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ።

የካቲት 27/2017 ዓ.ም =============== በወረዳው የማህበረሰቡን የልማት ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ ለበርካታ የካፒታል ፕሮጀክቶች ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የእኖር ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ። የጽ/ቤቱ ሀላፊ አቶ ብርሀኑ ታቅነዳ እንደገለጹት በወረዳው በግማሽ አመቱ ከ50% በላይ የካፒታል በጀት ተግባር ላይ ማዋል መቻሉን ገልጸዋል። በመሆኑም በወረዳው እየተሰሩ ባሉ በርካታ የልማት ሰራዎች ላይ እሴት ሊጨምሩና የአገልግሎት አሰጣጥ

በወረዳው የማህበረሰቡን የልማት ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ ለበርካታ የካፒታል ፕሮጀክቶች ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የእኖር ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

ህብረተሰቡ ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት በፍትሀዊነት እንዲያገኝ በቀረው አጭር ጊዜ ውስጥ ሁሉም የማዐጤመ አባል ማድረግ እንደሚገባ የእኖር ወረዳ አስተዳዳር አሳሰበ

የካቲት 25/2017 ዓ.ም ****************ህብረተሰቡ ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት በፍትሀዊነት እንዲያገኝ በቀረው አጭር ጊዜ ውስጥ ሁሉም የማዐጤመ አባል ማድረግ እንደሚገባ የእኖር ወረዳ አስተዳዳር አሳሰበ። የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት የሁሉም ቀበሌዎች እስከ የካቲት 24/2017 ዓ.ም ድረስ የማዐጤመ አፈፃፀም የደረሰበት ደረጃ አጠቃላይ የወረዳ እና የቀበሌ አመራሮች በተገኙበት በመገምገም የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል። የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ

ህብረተሰቡ ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት በፍትሀዊነት እንዲያገኝ በቀረው አጭር ጊዜ ውስጥ ሁሉም የማዐጤመ አባል ማድረግ እንደሚገባ የእኖር ወረዳ አስተዳዳር አሳሰበ Read More »