በወረዳው የመብራት አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ህብረተሰቡን በማሳተፍ እየሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት አስታወቀ።
በወረዳው የመብራት አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ህብረተሰቡን በማሳተፍ እየሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት አስታወቀ። በወረዳው የመብራት አገልግሎት ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተደረገ ያለው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትም ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ የእኖር ወረዳ አስተዳደር የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ስራዎች አማካሪ አቶ አድርስ ተረዳ ወረዳው ካለው የቆዳ ስፋትና የህዝብ ቁጥር አንፃር በብዛት የመብራት አገልግሎት ተጠቃሚ እንዳልሆነ ተናግረዋል ። ይህንን Read More