የህብረተሰቡ ስርዓተ ምግብ አጠቃቀም በማሻሻል ጤናው የተጠበቀና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ተገለፀ።
መጋቢት 2/2017 ዓ.ም *********************የህብረተሰቡ ስርዓተ ምግብ አጠቃቀም በማሻሻል ጤናው የተጠበቀና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ተገለፀ። የእኖር ወረዳ ሴቶችና ህፃናት ጽ/ቤት በFSRP ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ የተግባር ተኮር ስርዓተ ምግብ አዘገጃጀት ሰርቶ ማሳያ ስልጠና በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ሰጥቷል። የወረዳው የስርዓተ ምግብ ማሻሻያና ማጠናከርያ (FSRP)ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ጌቱ ኮራ ስልጠናው በሰጡበት ወቅት እንደገለፁት የፕሮግራሙ አላማና የአፈፃፀሙ Read More
የህብረተሰቡ ስርዓተ ምግብ አጠቃቀም በማሻሻል ጤናው የተጠበቀና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ተገለፀ። Read More »