የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2017 ዓ.ም በጀት ከ5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ።
ነሀሴ 2/2016 ዓ.ም ================= የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2017 ዓ.ም በጀት ከ5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ። የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ አቶ አብዶ ሀሰን የበጀት ረቂቅ ለምክር ቤቱ አባላት በማቅረብ ሰፊ ውይይት ከተደረገበት በኃላ የዞኑ ምክርቤት ለ2017 በጀት አመት 5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን 938 Read More