News

መምህራን ክቡርና ውድ የሆነው ሙያቸውን ተጠቅመው የትምህርት ጥራትና የተማሪ ውጤት በማሻሻል በትውልድ ላይ ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ።

የካቲት 1/2017ዓ.ም =============         የእኖር ወረዳ መምህራን ማህበር ምክር ቤት 28ኛ መደበኛ ጉባኤ በጉንችሬ ከተማ ተካሔደ። ምክር ቤቱ ባካሔደው 28ኛ መደበኛ ጉባኤ መምህር አዲሱ በሰኔ የወረዳው መምህራን ማህበር ሊቀመንበር እንዲሁም መምህርት በላይነሽ ዘፕሬ የማህበሩ ጸሐፊ አድርጎ ሾመ። በጉባኤው ላይ የተገኙት የወረዳው ምክትል አስተዳዳሪና የትምህርት ጽ/ቤት ሐላፊ አቶ ሽኩረታ አብድልከሪም እንደተናገሩት መምህርነት እጅግ ተወዳጅና Read More

መምህራን ክቡርና ውድ የሆነው ሙያቸውን ተጠቅመው የትምህርት ጥራትና የተማሪ ውጤት በማሻሻል በትውልድ ላይ ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ። Read More »

ግብርናውን ከዝናብ ጥገኝነት ለማላቀቅ በመስኖ አማራጮች አጠቃቀም ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች አቅም ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ

ግብርናውን ከዝናብ ጥገኝነት ለማላቀቅ በመስኖ አማራጮች አጠቃቀም ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች አቅም ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ። የስርዓተ-ምግብ ማሻሻያና ማጠናከሪያ(FSRP)ፕሮግራም ወቅታዊ የግብርና መስኖ ሰብሎች አግሮኖሚ(የውሀ አጠቃቀም)በሽታና ተባይ ቁጥጥር፣ እንደዚሁም የቦካሽ የተፈጥሮ ማዳበርያ አዘገጃጀት ዙርያ ለግብርና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥቷል። የFSRP ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ጌቱ ኮራ ስልጠናው በሰጡበት ወቅት ላይ እንደገለፁት ፕሮግራሙ ግብርናውን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ፣የእንስሳትና አሳ

ግብርናውን ከዝናብ ጥገኝነት ለማላቀቅ በመስኖ አማራጮች አጠቃቀም ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች አቅም ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ Read More »

በእኖር ወረዳ የትምህርት ቤቶች ደረጃ፣የተማሪዎች ውጤትና ስነ ምግባር ለማሻሻል የተጀመረውን የትምህርት ልማት ስራ በላቀ ሁኔታ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የወረዳው አስተዳደር ገለጸ

   በእኖር ወረዳ የትምህርት ቤቶች ደረጃ፣የተማሪዎች ውጤትና ስነ ምግባር ለማሻሻል የተጀመረውን የትምህርት ልማት ስራ በላቀ ሁኔታ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የወረዳው አስተዳደር ገለጸ። የወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት”የላቀ ትጋት ለትምህርት ጥራት”በሚል መሪ ቃል የ2017ዓ.ም የትምህርት ጉባኤ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በጉንችሬ ከተማ አካሂዷል። የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ትምህርት የእድገትና ብልፅግና ቁልፍ መሳሪያ በመሆኑ ስራው

በእኖር ወረዳ የትምህርት ቤቶች ደረጃ፣የተማሪዎች ውጤትና ስነ ምግባር ለማሻሻል የተጀመረውን የትምህርት ልማት ስራ በላቀ ሁኔታ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የወረዳው አስተዳደር ገለጸ Read More »

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በአጋታ ቀበሌ “አቨከሳ ንኡስ ተፋሰስ” እየለማ ያለው የገብስ ማሳ አሁናዊ ገጽታ

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በአጋታ ቀበሌ “አቨከሳ ንኡስ ተፋሰስ” እየለማ ያለው የገብስ ማሳ አሁናዊ ገጽታ በፎቶ ልናስቃኛችሁ ወደድን። “ኧጅ ኧትረፍ” +16 All reactions: 133Meron Yegebral Lij, መህዲ አህባብ ሱሩር and 131 others

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በአጋታ ቀበሌ “አቨከሳ ንኡስ ተፋሰስ” እየለማ ያለው የገብስ ማሳ አሁናዊ ገጽታ Read More »

ጉራጌ ሊመረቅ ወደ ትውልድ ቀዬው ገብቷል።

መስከረም 15/2017 ዓ.ም ================ ጉራጌ ሊመረቅ ወደ ትውልድ ቀዬው ገብቷል። የጉራጌ ተወላጅ ከህይወት ዋና ግቡ መካከል አንዱ በቤተሰቡ መመረቅ ነው።ምርቃት ቢከፋም ቢደላም መፅናኛ ነው።የጉራጌ ልጅ የቤተሰቦቹ ምርቃት የስኬቱ መንገድ አድርጎም ያየዋል። ለዚህ ነው ከትውል አካባቢው ርቆ የሚኖረው የጉራጌ ተወላጅ ባለው አቅም ቤተሰቦቹን ለማስደሰት በዓመት መስቀል ወይም አረፋ ወደ ትውል ቀዬው የሚተመው። ቀዬው ሲደርስም በወላጆቹና በዘመድ

ጉራጌ ሊመረቅ ወደ ትውልድ ቀዬው ገብቷል። Read More »

ኢትዮጵያን በሁሉም መስክ ተወዳዳሪ ለማድረግ በቁርጠኝነት መስራት ይገባል፡- ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው

ኢትዮጵያን በሁሉም መስክ ተወዳዳሪ ለማድረግ በቁርጠኝነት መስራት ይገባል፡- ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ********************** ፕሬዝዳንቱ ይህንን ያሉት የእኖር መና የግብርና ኢንቨስትመንት በጎበኙበት ወቅት ነው። ኢትዮጵያን በሁሉም መስክ ተወዳዳሪ ለማድረግ ኢኮኖሚውን በማሳደግ በቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ። ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ጉራጌ ዞን በባለሐብቶች እየለሙ የሚገኙ

ኢትዮጵያን በሁሉም መስክ ተወዳዳሪ ለማድረግ በቁርጠኝነት መስራት ይገባል፡- ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው Read More »

ሀገሪቱ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የምታስገባቸው የግብርና ውጤቶች በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት ባለሀብቶች ተሳትፏቸው ማጠናከር እንዳለባቸው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው አሳሰቡ

መስከረም 20/2017 ሀገሪቱ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የምታስገባቸው የግብርና ውጤቶች በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት ባለሀብቶች ተሳትፏቸው ማጠናከር እንዳለባቸው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው አሳሰቡ። በርዕሰ መስተዳድር በክቡር እንዳሻው ጣሰው የተመራው ልዑካን ቡድን በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ የለማው የበላይነህ ክንዴ እና የዳኜ ዳባ የበቆሎ ምርጥ ዘር፣ የቅባት እህል፣ የሩዝ፣ የብርቱካን እና የጤፍ ማሳ የመስክ

ሀገሪቱ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የምታስገባቸው የግብርና ውጤቶች በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት ባለሀብቶች ተሳትፏቸው ማጠናከር እንዳለባቸው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው አሳሰቡ Read More »

”ኧሽርሽርየ” “ኧሽረኘ ገያ” ኧወኸመያ (መስቀር) ገያ” ”መስቀል” በጉራጌ ማህበረሰብ በድምቀት ከሚከበሩ በአላት መካከል አንዱ ነው። ይህንን በአል ተከትሎ በብዙ ሁነቶችና ገጠመኞች ታጅቦ የሚመጣ የመጨረሻ ገበያ ፥ ኧሽርሽርየ”፣ “ኧሽረኘ ገያ” በጉንችሬ ከተማ

ዕለተ ሠኞ መስከረም 13 ፣ 2017 ዓ.ም =================== ”ኧሽርሽርየ” “ኧሽረኘ ገያ” ኧወኸመያ (መስቀር) ገያ” ”መስቀል” በጉራጌ ማህበረሰብ በድምቀት ከሚከበሩ በአላት መካከል አንዱ ነው። ይህንን በአል ተከትሎ በብዙ ሁነቶችና ገጠመኞች ታጅቦ የሚመጣ የመጨረሻ ገበያ ፥ ኧሽርሽርየ”፣ “ኧሽረኘ ገያ” በጉንችሬ ከተማ ”ኧሽርሽርየ ገያ” ገበያ ከፈጠሩት ብልሆች መንደር፣ ከጠበብቶች ሃገር በማህበረሰብ የስነልቦና ልህቀት ተገርቶ፣ በባህል ዕሴት እደጥበብ ተሽቆጥቁጦ፣

”ኧሽርሽርየ” “ኧሽረኘ ገያ” ኧወኸመያ (መስቀር) ገያ” ”መስቀል” በጉራጌ ማህበረሰብ በድምቀት ከሚከበሩ በአላት መካከል አንዱ ነው። ይህንን በአል ተከትሎ በብዙ ሁነቶችና ገጠመኞች ታጅቦ የሚመጣ የመጨረሻ ገበያ ፥ ኧሽርሽርየ”፣ “ኧሽረኘ ገያ” በጉንችሬ ከተማ Read More »

የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ የ2017ዓ.ም የመስቀል በዓል አስመልክቶ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

መስከረም 14/2017ዓ.ም =============== የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ የ2017ዓ.ም የመስቀል በዓል አስመልክቶ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዋና አስተዳዳሪው በመልዕክታቸው፥ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ አቶ መብራቴ አክለው እንዳሉት ህዝበ ክርስቲያኑ የመስቀልን በዓል ሲያከብር በየአካባቢው የተቸገሩ ወገኖችን በመርዳት፣የታመሙትን በመጠየቅና መሰል የዕምነቱ መልካም ተግባራትን በመፈፀም ሊሆን

የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ የ2017ዓ.ም የመስቀል በዓል አስመልክቶ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Read More »

እኖር ወረዳ የራሷ የሆነ አለም አቀፍ የመረጃ ትስስር መተግበሪያ ዌቭ ሳይት በማበልጸግ በዛሬው እለት አስመርቃ ለአገልግሎት ክፍት አድርጋለች።

መስከረም 4/2017 ዓ/ም ******************** እኖር ወረዳ የራሷ የሆነ አለም አቀፍ የመረጃ ትስስር መተግበሪያ ዌቭ ሳይት በማበልጸግ በዛሬው እለት አስመርቃ ለአገልግሎት ክፍት አድርጋለች። በመርሃ ግብሩ ላይ የተገኙት የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ መተግበሪያውን በማስተዋወቅ አገልግሎቱን ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት ወረዳው የራሱ የሆነ ዌቭ ሳይት መተግበሪያ ማበልጸጉ ለሰላም ፣ለእድገት፣ለባህልና ቱሪዝም ልማት ስራዎች ከፍታ ወሳኝ እርምጃ ላይ መሆኑን

እኖር ወረዳ የራሷ የሆነ አለም አቀፍ የመረጃ ትስስር መተግበሪያ ዌቭ ሳይት በማበልጸግ በዛሬው እለት አስመርቃ ለአገልግሎት ክፍት አድርጋለች። Read More »