የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ለማሻሻል በትኩረት መስራት እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ።
የካቲት13/2017 ዓ.ም ============== የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ለማሻሻል በትኩረት መስራት እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ የ2017 በጀት አመት የ7 ወር ተግባር አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ። በግምገማ መድረኩ ባለፉት ወራት ውስጥ የተከናወኑ አበረታች ተግባራትን በማስቀጠል ጉድለቶችን ለይቶ ማረም እንደሚገባም ተመላክቷል። የጽ/ቤቱ ምክትል ሀላፊ አቶ ቋሲም ፀጋዬ በመድረኩ ላይ ተገኝተው እንደገለፁት ጤና ለቤተሰብ፣ለማህበረሰብና ለሀገር ሁለንትናዊ Read More
የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ለማሻሻል በትኩረት መስራት እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »