News

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ከ102 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገጠር መንገዶች ባለስልጣንና በህብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ የመንገድና ድልድይ ፕሮጀክቶች ምረቃ እየተከናወነ ነው።

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ከ102 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገጠር መንገዶች ባለስልጣንና በህብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ የመንገድና ድልድይ ፕሮጀክቶች ምረቃ እየተከናወነ ነው። የካቲት 19/2017  በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ከ102 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገጠር መንገዶች ባለስልጣንና በህብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ የመንገድና ድልድይ ፕሮጀክቶች ምረቃ ስነሥርዓት Read More

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ከ102 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገጠር መንገዶች ባለስልጣንና በህብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ የመንገድና ድልድይ ፕሮጀክቶች ምረቃ እየተከናወነ ነው። Read More »

የእኖር ወረዳ የመንግስት ኮምዩንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት በመረጃ አደረጃጀትና አጠቃቀም ዙሪያ ለቀበሌ መረጃ ማዕከል አስተባባሪዎች እና ለባለድርሻ አካላት የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጥቷል።

የካቲት 17/2017 ዓ.ም ================ የእኖር ወረዳ የመንግስት ኮምዩንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት በመረጃ አደረጃጀትና አጠቃቀም ዙሪያ ለቀበሌ መረጃ ማዕከል አስተባባሪዎች እና ለባለድርሻ አካላት የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጥቷል። የጽ/ቤቱ ሀላፊ አቶ ጅላሉ ጀማል ፕሮግራሙን ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት ስልጠናው የቀበሌ የመረጃ ማዕከላት በማጠናከር፣የመረጃ ተደራሽነትና ጥራት ለማሳደግ ያለመ ነው ብለዋል። በመሆኑም በቀበሌ ማዕከል ደረጃ ተግባሩን ለሚመሩ አስተባባሪዎች በመረጃ አደረጃጀትና አጠቃቀም

የእኖር ወረዳ የመንግስት ኮምዩንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት በመረጃ አደረጃጀትና አጠቃቀም ዙሪያ ለቀበሌ መረጃ ማዕከል አስተባባሪዎች እና ለባለድርሻ አካላት የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጥቷል። Read More »

ህብረተሰቡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቶችን ማጠናከር እንዲችል ቀበሌን ከቀበሌን የሚያገናኝ የመንገድ ልማት ሰራ ላይ በትኩረት እየተከናወነ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ገለፁ ።

የካቲት 17/2017ዓ.ም ==========ህብረተሰቡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቶችን ማጠናከር እንዲችል ቀበሌን ከቀበሌን የሚያገናኝ የመንገድ ልማት ሰራ ላይ በትኩረት እየተከናወነ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ገለፁ ። በወረዳው የመንገድ ተደራሽነትን ችግር ለመቅረፍ መንግስት ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት የጀመረው የመንገድ ልማት ስራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ተናግረዋል ። የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቱ ተክሌ የህብረተሰቡ ማህበራዊና

ህብረተሰቡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቶችን ማጠናከር እንዲችል ቀበሌን ከቀበሌን የሚያገናኝ የመንገድ ልማት ሰራ ላይ በትኩረት እየተከናወነ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ገለፁ ። Read More »

የአጣጥ ጉንችሬ ሌራ አስፋልት መንገድ ግንባታ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።

የካቲት 15/2017 ዓ.ም የአጣጥ ጉንችሬ ሌራ አስፋልት መንገድ ግንባታ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።በአሁኑ ወቅት ጉንችሬ ማዞሪያ በአስፋልት እየተዋበች ትገኛለች።ቶሎ የማደግ ዕድል እንዳላት የሚነገርላት ጉንችሬ ማዞሪያ አቧራን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ልትሰናበት ከጫፍ ደርሳለች።

የአጣጥ ጉንችሬ ሌራ አስፋልት መንገድ ግንባታ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው። Read More »

በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮች የበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ።

የካቲት 15/2017 ዓ.ም =============== በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮች የበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ። የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ጉቡኝቱ በበጋ መስኖ ልማት በቀበሌዎቹ የተከናወኑ አበረታች ተግባራት ላይ ልምድ ለመለዋወጥ አጋዥ መሆኑንም ጠቁሟል። በጉብኝቱ የተገኙት የወረዳው የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ሞሸዲን አህመድ እንደገለጹት አርሶአደሩ በእጁ ያለው የመሬትና የዉሃ ሀብት በተገቢው መጠቀም በመስኖ ልማት ላይ

በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮች የበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ። Read More »

በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮችየበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል።

የካቲት 15/2017 ዓ.ም በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮችየበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል። ጉቡኝቱ በቀበሌዎቹ የተከናወኑ አበረታች ተግባራት ላይ ልምድ ለመለዋወጥ አጋዥ መሆኑን ተጠቁሟል። በጉብኙቱ ላይ የፓርቲ አመራሮች፣የወረዳው ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤና ቋሚ ኮሚቴዎች፣ የግብርና ባለሙያዎችና ከየቀበሌው የተውጣጡ አርሶ አደሮችና ወጣቶች ተገኝቷል።

በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮችየበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል። Read More »

የእኖር ወረዳ ህብረተሰብ በመንገድ ልማት ዘርፍ በየአመቱ ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ ታሪካዊ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ተገለጸ።

የካቲት 14/2017 ዓ.ም ==========የእኖር ወረዳ ህብረተሰብ በመንገድ ልማት ዘርፍ በየአመቱ ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ ታሪካዊ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ተገለጸ። የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ሐላፊ ወ/ሮ ትብለጥ እስጢፋኖስ በእኖር ወረዳ በመንግስት እና በህብረተሰቡ ተሳትፎ እየተሰራ ያለው የመንገድ ግንባታ ተዟዙረው ተመልክተዋል። ሐላፊዋ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት መንገድ ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጥቅም እንዳለው አመላክቷል። አርሶ አደሩ ባመረተው

የእኖር ወረዳ ህብረተሰብ በመንገድ ልማት ዘርፍ በየአመቱ ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ ታሪካዊ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ተገለጸ። Read More »

የእኖር ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የመስኖ ልማት ተጠቃሚዎች ማህበር ማጠናከር እንደሚገባ ገለጸ።

የካቲት 14/2017 ዓ.ም ============== የእኖር ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የመስኖ ልማት ተጠቃሚዎች ማህበር ማጠናከር እንደሚገባ ገለጸ። ጽ/ቤቱ በዛሬው እለት ከFSRP ፕሮግራም ጋር በመተባበር በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል። የስልጠናው ሰነድ በወረዳው ዉሃ ጽ/ቤት የመስኖ ተቋማት አስተዳደር በሆኑት በአቶ አ/ማሊክ ዉጅራ ቀርቦ ሰፋ ያለ ሀሳብና አስተያየት ተሰጥቶበታል። አቶ አ/ማሊክ ስልጠናው የመስኖ

የእኖር ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የመስኖ ልማት ተጠቃሚዎች ማህበር ማጠናከር እንደሚገባ ገለጸ። Read More »

በ2017 ዓ.ም ሆሳእና ከተማ እየተካሄደ ባለው በ2ኛው ዙር የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በልዩ ልዩ ዘመናዊ እና ባህላዊ ስፖርቶች ሻምፒዮና እና ፌስቲቫል የጉራጌ ዞን የስፖርት ልኡካን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡

በ2017 ዓ.ም ሆሳእና ከተማ እየተካሄደ ባለው በ2ኛው ዙር የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በልዩ ልዩ ዘመናዊ እና ባህላዊ ስፖርቶች ሻምፒዮና እና ፌስቲቫል የጉራጌ ዞን የስፖርት ልኡካን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ በእግር ኳስ የጉራጌ ዞን በምድብ ’’ለ’’ ባደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎች አንዱን ጨዋታ በማሸነፍ 2ኛው ደግሞ በአቻ ውጤት አራት ነጥብ ይዞ በ2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡

በ2017 ዓ.ም ሆሳእና ከተማ እየተካሄደ ባለው በ2ኛው ዙር የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በልዩ ልዩ ዘመናዊ እና ባህላዊ ስፖርቶች ሻምፒዮና እና ፌስቲቫል የጉራጌ ዞን የስፖርት ልኡካን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ Read More »