Culture

በእኖር ወረዳ በ (FSRP) በስርአተ ምግብ ማሻሻያና ማጠናከሪያ ፕሮግራም የህብረተሰቡን ዘላቂ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ አበረታች የልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ተገለጸ።

በእኖር ወረዳ በ (FSRP) በስርአተ ምግብ ማሻሻያና ማጠናከሪያ ፕሮግራም የህብረተሰቡን ዘላቂ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ አበረታች የልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ተገለጸ። በወረዳው በፕሮግራሙ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት በአስተባባሪ አመራር፣በወረዳው ምክር ቤት አፈ ጉባኤና ቋሚ ኮሚቴ ተጎብኝተዋል። በዘመናዊ መልክ ደረጃውን ጠብቆ እየተገነባ ያለው የማቃና ችግኝ ማባዣ ጣቢያ፣የጃቱ ኩሬ ውሃ በመጠቀም እና የናይካቭ ወንዝ በሶላር ሃይል በመጠቀም እየተሰራ ያለው የአጋሬና

በእኖር ወረዳ በ (FSRP) በስርአተ ምግብ ማሻሻያና ማጠናከሪያ ፕሮግራም የህብረተሰቡን ዘላቂ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ አበረታች የልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ተገለጸ። Read More »

የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ጠቅላላ የወረዳው ካብኒ አመራር በተገኙበት የ1ኛ ሩብ አመት የመልካም አስተዳደር ተግባር አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል፡፡

የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ጠቅላላ የወረዳው ካብኒ አመራር በተገኙበት የ1ኛ ሩብ አመት የመልካም አስተዳደር ተግባር አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ አመራሩ በየሴክተር መስሪያ ቤቱ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ሲያቅድ መጀመሪያ ከተቋሙ ውስጥ እና አጠገቡ ካለው አገልግሎት አሰጣጥ ችግር ከመፍታት መነሳት እንዳለበት አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ ዋና አስተዳዳሪው አክለው የተቋም የመልካም

የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ጠቅላላ የወረዳው ካብኒ አመራር በተገኙበት የ1ኛ ሩብ አመት የመልካም አስተዳደር ተግባር አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል፡፡ Read More »

የተቀናጀ ግብርና ለፈጣን ኢኮኖሚ እድገትና የምግብ ዋስትና መረጋገጥ ቁልፍ ሚና እንዳለው የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ።

የተቀናጀ ግብርና ለፈጣን ኢኮኖሚ እድገትና የምግብ ዋስትና መረጋገጥ ቁልፍ ሚና እንዳለው የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ በምግብ ስርዓት ማሻሻያና ማጠናከሪያ (FSRP) ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ በተቀናጀ የግብርና ተግባራት ዙርያ ይህም በሆርቲካልቸርና በአዝርዕት ሰብሎች፣በሰብል ጥበቃ በተለይም(በጤፍ፣በስንዴና በገብስ ሰብሎች)፣እንደዚሁም በአግሮሚናል ሰብል ጥበቃ፣በመስኖ ዉሃ አጠቃቀም እና በመሳሰሉት ላይ ለግብርና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል። የተቀናጀ የግብርና ስራ በማጠናከር

የተቀናጀ ግብርና ለፈጣን ኢኮኖሚ እድገትና የምግብ ዋስትና መረጋገጥ ቁልፍ ሚና እንዳለው የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

በእኖር ወረዳ ልማት በህብረት በተለያዩ ዘርፎች ተደራጅተው በመስራት ላየ የሚገኙ ሴቶች ተጠቃሚ መሆናቸው ገለጹ።

መጋቢት 22/2017 ዓ.ም =============== በእኖር ወረዳ ልማት በህብረት በተለያዩ ዘርፎች ተደራጅተው በመስራት ላየ የሚገኙ ሴቶች ተጠቃሚ መሆናቸው ገለጹ። የወረዳው ሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ፋንቱ ደምስስ እንደገለጹት የሀገራችን እድገትና ብልጽግና ለማፋጠን የሴቶች ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተሳትፎ ከፍ ማድረግ ይገባል ብለዋል። በመሆኑም ተቋማቸው የሴቶች አደረጃጀትና ልማት በህብርት በማጠናከርና በመደገፍ የሴቶች ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰራ ይገኛል ብለዋል። ሌላው የሴቶች

በእኖር ወረዳ ልማት በህብረት በተለያዩ ዘርፎች ተደራጅተው በመስራት ላየ የሚገኙ ሴቶች ተጠቃሚ መሆናቸው ገለጹ። Read More »

የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ የ1446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

መጋቢት 20/2017ዓ.ም ============= የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ የ1446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዋና አስተዳዳሪው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በጉጉት ከሚጠበቁትና በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል የዒድ አልፈጥር በዓል አንዱ መሆኑን የገለጹት አስተዳዳሪው

የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ የ1446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Read More »

የጉራጌ ማህበረሰብ በዘመናት መስተጋብሩ ካፈራቸው ማህበራዊ እሴቶች አንዱ “ድረድግ” በሚል የሚታወቀው የህይወት ፍልስፍና ነው፡፡

መጋቢት 18/2017ዓ.ም ===========የጉራጌ ማህበረሰብ በዘመናት መስተጋብሩ ካፈራቸው ማህበራዊ እሴቶች አንዱ “ድረድግ” በሚል የሚታወቀው የህይወት ፍልስፍና ነው፡፡ “ድረድግ” የሚለው ቃል በጉራጌ ማህበረሰብ ውስጥ ከትንሽ እስከ ትልቅ በሁሉም አእምሮ ፈጥኖ የሚመዘዝ ቃል ሲሆን ቃሉ የማህበራዊ ህይወት ግንኙነት መልህቅ ፣የስብዕና የሰባዓዊነት መልህቅ ፣የባህላዊ የደንነት ወይም የማህበራዊ ፍትህ ሚዛናዊነት መልህቅ እና ማህበረሰቡ የሞራል ህግ መልህቅ በመሆን ዘመን ተሸግሮ ዛሬም

የጉራጌ ማህበረሰብ በዘመናት መስተጋብሩ ካፈራቸው ማህበራዊ እሴቶች አንዱ “ድረድግ” በሚል የሚታወቀው የህይወት ፍልስፍና ነው፡፡ Read More »

የጉራጌ ጀፎረ የገጠር ኮሪደር አሁን ላለው የምህንድስና ጥበብ አብነት ነው

የጉራጌ ጀፎረ የገጠር ኮሪደር አሁን ላለው የምህንድስና ጥበብ አብነት ነው – ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉራጌ ጀፎረ የገጠር ኮሪደር አሁን ላለው የምህንድስና ጥበብ አብነት ነው ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ተናገሩ። ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት በጉራጌ ዞን እዣ

የጉራጌ ጀፎረ የገጠር ኮሪደር አሁን ላለው የምህንድስና ጥበብ አብነት ነው Read More »

እጅግ አስተማሪው የበጎነት ተግባር በእኖር ወረዳ ማቃና ቀበሌ

መጋቢት 12/2017ዓ.ም =========እጅግ አስተማሪው የበጎነት ተግባር በእኖር ወረዳ ማቃና ቀበሌ መኖሪያ ቤታቸው በመፍረሱ ምክንያት በአስቸጋሪ ሁኔታ ይኖሩ የነበሩትን እናት ችግር ማቃለል ችሏል።ይህንኑ የተመለከተ ተንቀሳቃሽ ምስል እነሆ ተከታተሉት። የገጻችን አባል በመሆንዎ እናመሰግናለን!!! ከዚህ በታች ያሉ ሊንኮችን በመጫን ወቅታዊና ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያግኙ ዩቲዩብ= https://www.youtube.com/@EnorworedaGovernCommunication ኢሜይል = Enorworedacommunica1@gmail.com ፌስ ቡክ=https://www.facebook.com/profile.php?id=100066847094169&mibextid=ZbWKwL ቴሌግራም=https://t.me/EnorWoredaGovernmentCommunica1 ዌብሳይታችን=WWW.enoreguraghe.gov.et

እጅግ አስተማሪው የበጎነት ተግባር በእኖር ወረዳ ማቃና ቀበሌ Read More »

በእኖር ወረዳ የሁረድ ቀበሌ ተወላጅ የሆኑ የከተማ ነዋሪዎች ከወረዳው መንግስት ጋር በመቀናጀት በአካባቢው ለተለያዩ የመኖሪያ ቤት ችግር ውስጥ ለነበሩ ወገኖች መጠለያ መገንባታቸውን ተገለጸ።

መጋቢት 8/7/2017 ዓ.ም ================= በእኖር ወረዳ የሁረድ ቀበሌ ተወላጅ የሆኑ የከተማ ነዋሪዎች ከወረዳው መንግስት ጋር በመቀናጀት በአካባቢው ለተለያዩ የመኖሪያ ቤት ችግር ውስጥ ለነበሩ ወገኖች መጠለያ መገንባታቸውን ተገለጸ። የእኖር ወረዳ የመንግስት ዋና ተጠሪና የበጎ ስራ አስተባባሪ አቶ ሞሸዲን አህመድ እንዳሉት በወረዳው እየተሰራ ያለው ሰው ተኮር የሆነው የበጎነት ተግባር በማህበረሰቡ ዘንድ ባህል እየሆነ መምጣቱን ጠቁመዋል። አቶ ሞሸዲን

በእኖር ወረዳ የሁረድ ቀበሌ ተወላጅ የሆኑ የከተማ ነዋሪዎች ከወረዳው መንግስት ጋር በመቀናጀት በአካባቢው ለተለያዩ የመኖሪያ ቤት ችግር ውስጥ ለነበሩ ወገኖች መጠለያ መገንባታቸውን ተገለጸ። Read More »