የሀገር ባለውለታ የሆኑ አረጋውያንን ለመንከባከብ የሚሰሩ ስራዎችን ማገዝ የሁሉም ግዴታ መሆኑን የእኖር ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታወቀ።
መጋቢት 3/2017 ዓ.ም ===============የሀገር ባለውለታ የሆኑ አረጋውያንን ለመንከባከብ የሚሰሩ ስራዎችን ማገዝ የሁሉም ግዴታ መሆኑን የእኖር ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታወቀ። የአረጋውያን ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ፣ተካታችነትና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ የአረጋውያን ማህበር ማጠናከር ወሳኝ መሆኑን ተጠቁሟል። በአረጋውያን ማህበር በመደራጀት ዘርፈ ብዙ ተግባራት ላይ በመሰማራት ተጠቃሚ መሆናቸውን በእኖር ወረዳ አበሩስ የአረጋውያን ማህበር የተደራጁ አባላት ይናገራሉ። የእኖር ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች Read More