Culture

ህብረተሰቡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቶችን ማጠናከር እንዲችል ቀበሌን ከቀበሌን የሚያገናኝ የመንገድ ልማት ሰራ ላይ በትኩረት እየተከናወነ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ገለፁ ።

የካቲት 17/2017ዓ.ም ==========ህብረተሰቡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቶችን ማጠናከር እንዲችል ቀበሌን ከቀበሌን የሚያገናኝ የመንገድ ልማት ሰራ ላይ በትኩረት እየተከናወነ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ገለፁ ። በወረዳው የመንገድ ተደራሽነትን ችግር ለመቅረፍ መንግስት ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት የጀመረው የመንገድ ልማት ስራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ተናግረዋል ። የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቱ ተክሌ የህብረተሰቡ ማህበራዊና Read More

ህብረተሰቡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቶችን ማጠናከር እንዲችል ቀበሌን ከቀበሌን የሚያገናኝ የመንገድ ልማት ሰራ ላይ በትኩረት እየተከናወነ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ገለፁ ። Read More »

የአጣጥ ጉንችሬ ሌራ አስፋልት መንገድ ግንባታ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።

የካቲት 15/2017 ዓ.ም የአጣጥ ጉንችሬ ሌራ አስፋልት መንገድ ግንባታ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።በአሁኑ ወቅት ጉንችሬ ማዞሪያ በአስፋልት እየተዋበች ትገኛለች።ቶሎ የማደግ ዕድል እንዳላት የሚነገርላት ጉንችሬ ማዞሪያ አቧራን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ልትሰናበት ከጫፍ ደርሳለች።

የአጣጥ ጉንችሬ ሌራ አስፋልት መንገድ ግንባታ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው። Read More »

በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮች የበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ።

የካቲት 15/2017 ዓ.ም =============== በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮች የበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ። የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ጉቡኝቱ በበጋ መስኖ ልማት በቀበሌዎቹ የተከናወኑ አበረታች ተግባራት ላይ ልምድ ለመለዋወጥ አጋዥ መሆኑንም ጠቁሟል። በጉብኝቱ የተገኙት የወረዳው የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ሞሸዲን አህመድ እንደገለጹት አርሶአደሩ በእጁ ያለው የመሬትና የዉሃ ሀብት በተገቢው መጠቀም በመስኖ ልማት ላይ

በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮች የበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ። Read More »

በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮችየበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል።

የካቲት 15/2017 ዓ.ም በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮችየበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል። ጉቡኝቱ በቀበሌዎቹ የተከናወኑ አበረታች ተግባራት ላይ ልምድ ለመለዋወጥ አጋዥ መሆኑን ተጠቁሟል። በጉብኙቱ ላይ የፓርቲ አመራሮች፣የወረዳው ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤና ቋሚ ኮሚቴዎች፣ የግብርና ባለሙያዎችና ከየቀበሌው የተውጣጡ አርሶ አደሮችና ወጣቶች ተገኝቷል።

በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮችየበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል። Read More »

የእኖር ወረዳ ህብረተሰብ በመንገድ ልማት ዘርፍ በየአመቱ ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ ታሪካዊ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ተገለጸ።

የካቲት 14/2017 ዓ.ም ==========የእኖር ወረዳ ህብረተሰብ በመንገድ ልማት ዘርፍ በየአመቱ ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ ታሪካዊ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ተገለጸ። የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ሐላፊ ወ/ሮ ትብለጥ እስጢፋኖስ በእኖር ወረዳ በመንግስት እና በህብረተሰቡ ተሳትፎ እየተሰራ ያለው የመንገድ ግንባታ ተዟዙረው ተመልክተዋል። ሐላፊዋ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት መንገድ ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጥቅም እንዳለው አመላክቷል። አርሶ አደሩ ባመረተው

የእኖር ወረዳ ህብረተሰብ በመንገድ ልማት ዘርፍ በየአመቱ ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ ታሪካዊ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ተገለጸ። Read More »

የእኖር ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የመስኖ ልማት ተጠቃሚዎች ማህበር ማጠናከር እንደሚገባ ገለጸ።

የካቲት 14/2017 ዓ.ም ============== የእኖር ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የመስኖ ልማት ተጠቃሚዎች ማህበር ማጠናከር እንደሚገባ ገለጸ። ጽ/ቤቱ በዛሬው እለት ከFSRP ፕሮግራም ጋር በመተባበር በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል። የስልጠናው ሰነድ በወረዳው ዉሃ ጽ/ቤት የመስኖ ተቋማት አስተዳደር በሆኑት በአቶ አ/ማሊክ ዉጅራ ቀርቦ ሰፋ ያለ ሀሳብና አስተያየት ተሰጥቶበታል። አቶ አ/ማሊክ ስልጠናው የመስኖ

የእኖር ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የመስኖ ልማት ተጠቃሚዎች ማህበር ማጠናከር እንደሚገባ ገለጸ። Read More »

በ2017 ዓ.ም ሆሳእና ከተማ እየተካሄደ ባለው በ2ኛው ዙር የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በልዩ ልዩ ዘመናዊ እና ባህላዊ ስፖርቶች ሻምፒዮና እና ፌስቲቫል የጉራጌ ዞን የስፖርት ልኡካን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡

በ2017 ዓ.ም ሆሳእና ከተማ እየተካሄደ ባለው በ2ኛው ዙር የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በልዩ ልዩ ዘመናዊ እና ባህላዊ ስፖርቶች ሻምፒዮና እና ፌስቲቫል የጉራጌ ዞን የስፖርት ልኡካን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ በእግር ኳስ የጉራጌ ዞን በምድብ ’’ለ’’ ባደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎች አንዱን ጨዋታ በማሸነፍ 2ኛው ደግሞ በአቻ ውጤት አራት ነጥብ ይዞ በ2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡

በ2017 ዓ.ም ሆሳእና ከተማ እየተካሄደ ባለው በ2ኛው ዙር የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በልዩ ልዩ ዘመናዊ እና ባህላዊ ስፖርቶች ሻምፒዮና እና ፌስቲቫል የጉራጌ ዞን የስፖርት ልኡካን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ Read More »

የአካባቢ ብክለትንና የአየር መዛባትን በመከላከል ማህበራዊ ደህንነትን ለመጠበቅ በሚደረገው ጥረት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ።

የካቲት 12/2017 ዓ.ም ****************** የአካባቢ ብክለትንና የአየር መዛባትን በመከላከል ማህበራዊ ደህንነትን ለመጠበቅ በሚደረገው ጥረት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ። በእኖር ወረዳ አካባቢ ጥበቃና ደን ልማት ጽ/ቤት በ FSRP ድጋፍ በአካባቢያዊና በማህበራዊ ደህንነት አጠባበቅ ላይ ያተኮረ ስልጠና በጉማያ አዳራሽ ተሰጥቷል። የወረዳው አካባቢ ጥበቃና ደን ልማት ጽ/ቤት ሐላፊ አቶ በቀለ በዙ በስልጠናው ላይ እንደ ገለጹት የአካባቢ ብክለትንና

የአካባቢ ብክለትንና የአየር መዛባትን በመከላከል ማህበራዊ ደህንነትን ለመጠበቅ በሚደረገው ጥረት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ። Read More »

የወረዳውን የንፁህ መጠጥ ውሀ አቅርቦት ሽፋን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳዳር ገለጸ።

የወረዳውን የንፁህ መጠጥ ውሀ አቅርቦት ሽፋን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳዳር ገለጸ። የካቲት 12/2017 የወረዳው ነዋሪዎች በበኩላቸዉ መንግስት የንፁህ መጠጥ ዉሃ እጥረትን ለመቅረፍ እያደረገ ያለው ጥረት አበረታች በመሆኑ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል፡፡ የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቱ ተክሌ ህብረተሰቡ ከሚጠይቃቸው የልማት ጥያቄዎች መካከል የንፁህ መጠጥ ውሀ አንዱ መሆኑን ገልጸዉ ይህንኑ ታሳቢ

የወረዳውን የንፁህ መጠጥ ውሀ አቅርቦት ሽፋን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳዳር ገለጸ። Read More »

እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት የፖሊዮ በሽታ ክትባት እንደሚሰጥ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። ክትባቱ እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት ከየካቲት 14 እስከ 17/2017 ዓ.ም ድረስ ቤት ለቤት በዘመቻ መልክ እንደሚስጥ በመረሐ ግብሩ ለማወቅ ተችሏል።

የካቲት 12/2017 ዓ.ም =============== እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት የፖሊዮ በሽታ ክትባት እንደሚሰጥ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። ክትባቱ እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት ከየካቲት 14 እስከ 17/2017 ዓ.ም ድረስ ቤት ለቤት በዘመቻ መልክ እንደሚስጥ በመረሐ ግብሩ ለማወቅ ተችሏል። ይህንንም አስመልክቶ ለጤና ባለሙያዎች፣ለጤና ኤክስቴንሽኖችና እንዲሁም ለጤና በጎ ቀስቃሾች የግንዛቤ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።

እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት የፖሊዮ በሽታ ክትባት እንደሚሰጥ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። ክትባቱ እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት ከየካቲት 14 እስከ 17/2017 ዓ.ም ድረስ ቤት ለቤት በዘመቻ መልክ እንደሚስጥ በመረሐ ግብሩ ለማወቅ ተችሏል። Read More »