የወራቤ ግብርና ምርምር ማዕከል በእኖር ወረዳ የድንች ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ለአርሶ አደሩ የቴክኖሎጂ ሽግግር እያደረገ መሆኑን የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ገለጸ።
መጋቢት 6/2017 ዓ.ም =============== የወራቤ ግብርና ምርምር ማዕከል በእኖር ወረዳ የድንች ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ለአርሶ አደሩ የቴክኖሎጂ ሽግግር እያደረገ መሆኑን የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ገለጸ። በወረዳው ወርቃት ቀበሌ በአርሶ አደሮች የድንች ማሳ በአማራጭ መስኖ ውሃ አጠቃቀም ላይ የመስክ ምልከታ ተካሄደ። ጉብኝቱም በወራቤ ግብርና ምርምር ማዕከል በግብርና ቴክኖሎጂ ሽግግርና ግንኙነትና በሥርዓተ-ምግብ ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP)ገንዘብ ድጋፍ እየተሰራ ያለው Read More