ህብረተሰቡ ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት በፍትሀዊነት እንዲያገኝ በቀረው አጭር ጊዜ ውስጥ ሁሉም የማዐጤመ አባል ማድረግ እንደሚገባ የእኖር ወረዳ አስተዳዳር አሳሰበ
የካቲት 25/2017 ዓ.ም ****************ህብረተሰቡ ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት በፍትሀዊነት እንዲያገኝ በቀረው አጭር ጊዜ ውስጥ ሁሉም የማዐጤመ አባል ማድረግ እንደሚገባ የእኖር ወረዳ አስተዳዳር አሳሰበ። የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት የሁሉም ቀበሌዎች እስከ የካቲት 24/2017 ዓ.ም ድረስ የማዐጤመ አፈፃፀም የደረሰበት ደረጃ አጠቃላይ የወረዳ እና የቀበሌ አመራሮች በተገኙበት በመገምገም የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል። የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ Read More