Technology

የእኖር ወረዳ ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት ከዞኑ ካሉ መዋቅሮች 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል።

እንኳን ደስ አላችሁ/አለን የእኖር ወረዳ ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት ከዞኑ ካሉ መዋቅሮች 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል። በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!!

የእኖር ወረዳ ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት ከዞኑ ካሉ መዋቅሮች 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል። Read More »

ለዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ህብረተሰቡ የፋይዳ መታወቂያ ባለቤት መሆን እንዳለበት ተገለጸ

ለዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ህብረተሰቡ የፋይዳ መታወቂያ ባለቤት መሆን እንዳለበት ተገለጸ። በእኖር ወረዳ “ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ማድረግ ለሁለንተናዊ ብልጽግና”በሚል መሪ ሃሳብ የ2017 ዓ.ም የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ አፈጻጸምና የ2018 ዓ.ም የምዝገባ ፍቃድ ዝግጅት የተመለከተ የንቅናቄ መድረክ በጉንችሬ ከተማ ተካሒዷል። መድረኩን የመሩት የእኖር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሐላፊ አቶ ፍቅሬ መልስ

ለዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ህብረተሰቡ የፋይዳ መታወቂያ ባለቤት መሆን እንዳለበት ተገለጸ Read More »

የተቀናጀ ግብርና ለፈጣን ኢኮኖሚ እድገትና የምግብ ዋስትና መረጋገጥ ቁልፍ ሚና እንዳለው የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ።

የተቀናጀ ግብርና ለፈጣን ኢኮኖሚ እድገትና የምግብ ዋስትና መረጋገጥ ቁልፍ ሚና እንዳለው የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ በምግብ ስርዓት ማሻሻያና ማጠናከሪያ (FSRP) ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ በተቀናጀ የግብርና ተግባራት ዙርያ ይህም በሆርቲካልቸርና በአዝርዕት ሰብሎች፣በሰብል ጥበቃ በተለይም(በጤፍ፣በስንዴና በገብስ ሰብሎች)፣እንደዚሁም በአግሮሚናል ሰብል ጥበቃ፣በመስኖ ዉሃ አጠቃቀም እና በመሳሰሉት ላይ ለግብርና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል። የተቀናጀ የግብርና ስራ በማጠናከር

የተቀናጀ ግብርና ለፈጣን ኢኮኖሚ እድገትና የምግብ ዋስትና መረጋገጥ ቁልፍ ሚና እንዳለው የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ የህብረተሰቡን የዘመናት የመናኸሪያ አገልግሎት ጥያቄ ምላሽ በማግኘት የግንባታ ስራ በይፋ መጀመሩን የወረዳው ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት አስታወቀ።

መጋቢት 16/2017 ዓ.ም =================በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ የህብረተሰቡን የዘመናት የመናኸሪያ አገልግሎት ጥያቄ ምላሽ በማግኘት የግንባታ ስራ በይፋ መጀመሩን የወረዳው ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት አስታወቀ። የወረዳው ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት ምክትል ሀላፊ አቶ ታምራት ጠንክር በማስጀመርያ መርሃ-ግብሩ ላይ ተገኝተው እንደገለጹት በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ የህብረተሰቡን የዘመናት የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ሆኖ የቆየውን የመናኸሪያ አገልግሎት ምላሽ በማግኘት የግንባታ

በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ የህብረተሰቡን የዘመናት የመናኸሪያ አገልግሎት ጥያቄ ምላሽ በማግኘት የግንባታ ስራ በይፋ መጀመሩን የወረዳው ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

በእኖር ወረዳ ተርሆኘ ቀበሌ በዶሮ እርባታ የተደራጁ ወጣቶች ውጤታማ መሆናቸው ገለጹ።

በእኖር ወረዳ ተርሆኘ ቀበሌ በዶሮ እርባታ የተደራጁ ወጣቶች ውጤታማ መሆናቸው ገለጹ። ወጣቶቹ በአሁን ወቅት ቆጠበው ከአለም አቀፍ የሄይፈር ኘሮጀክት 1ሺ 3መቶ 73 የአንድ ቀን ጫጩት ተረክበው በትኩረት እየሰሩ መሆኑንም ተናግረዋል። በተርሆኘ ቀበሌ የሁቲሂር ማህበር ሰብሳቢ የሆነው ወጣት መንግስቱ ደምስስ እንደገለጸው ቀድሞ በመቆጠብ ከፕሮጀክቱ የወሰድዋቸውን የአንድ ቀን ጫጩቶች ላይ ወጤታማ በመሆን ለሌሎች አርሶአደሮች እያከፋፈሉ መሆኑን ገልጸዋል።

በእኖር ወረዳ ተርሆኘ ቀበሌ በዶሮ እርባታ የተደራጁ ወጣቶች ውጤታማ መሆናቸው ገለጹ። Read More »

በወረዳው የማህበረሰቡን የልማት ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ ለበርካታ የካፒታል ፕሮጀክቶች ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የእኖር ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ።

የካቲት 27/2017 ዓ.ም =============== በወረዳው የማህበረሰቡን የልማት ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ ለበርካታ የካፒታል ፕሮጀክቶች ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የእኖር ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ። የጽ/ቤቱ ሀላፊ አቶ ብርሀኑ ታቅነዳ እንደገለጹት በወረዳው በግማሽ አመቱ ከ50% በላይ የካፒታል በጀት ተግባር ላይ ማዋል መቻሉን ገልጸዋል። በመሆኑም በወረዳው እየተሰሩ ባሉ በርካታ የልማት ሰራዎች ላይ እሴት ሊጨምሩና የአገልግሎት አሰጣጥ

በወረዳው የማህበረሰቡን የልማት ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ ለበርካታ የካፒታል ፕሮጀክቶች ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የእኖር ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

ህብረተሰቡ ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት በፍትሀዊነት እንዲያገኝ በቀረው አጭር ጊዜ ውስጥ ሁሉም የማዐጤመ አባል ማድረግ እንደሚገባ የእኖር ወረዳ አስተዳዳር አሳሰበ

የካቲት 25/2017 ዓ.ም ****************ህብረተሰቡ ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት በፍትሀዊነት እንዲያገኝ በቀረው አጭር ጊዜ ውስጥ ሁሉም የማዐጤመ አባል ማድረግ እንደሚገባ የእኖር ወረዳ አስተዳዳር አሳሰበ። የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት የሁሉም ቀበሌዎች እስከ የካቲት 24/2017 ዓ.ም ድረስ የማዐጤመ አፈፃፀም የደረሰበት ደረጃ አጠቃላይ የወረዳ እና የቀበሌ አመራሮች በተገኙበት በመገምገም የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል። የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ

ህብረተሰቡ ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት በፍትሀዊነት እንዲያገኝ በቀረው አጭር ጊዜ ውስጥ ሁሉም የማዐጤመ አባል ማድረግ እንደሚገባ የእኖር ወረዳ አስተዳዳር አሳሰበ Read More »

በወረዳው የመብራት አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ህብረተሰቡን በማሳተፍ እየሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት አስታወቀ።

በወረዳው የመብራት አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ህብረተሰቡን በማሳተፍ እየሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት አስታወቀ። በወረዳው የመብራት አገልግሎት ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተደረገ ያለው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትም ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ የእኖር ወረዳ አስተዳደር የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ስራዎች አማካሪ አቶ አድርስ ተረዳ ወረዳው ካለው የቆዳ ስፋትና የህዝብ ቁጥር አንፃር በብዛት የመብራት አገልግሎት ተጠቃሚ እንዳልሆነ ተናግረዋል ። ይህንን

በወረዳው የመብራት አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ህብረተሰቡን በማሳተፍ እየሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

በወረዳው በካፒታል በጀት ሊሰሩ የታቀዱ ፕሮጀክቶችን ጥራትና በጊዜ በማከናወን የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ፕላን ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ።

በወረዳው በካፒታል በጀት ሊሰሩ የታቀዱ ፕሮጀክቶችን ጥራትና በጊዜ በማከናወን የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ፕላን ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ። የጽ/ቤቱ ሀላፊ አቶ መሀመድ ሀሰን እንደገለጹት በወረዳው በ2017 በጀት አመት 85 ሚልዮን 62 ሺ 3 መቶ 27 ብር በመበጀት ወደ ስራ መገባቱን አመላክተዋል። እንደ ሀላፊው ገለጻ እስካሁን ባለው 30 ሚልዮን 74 ሺ 4 መቶ 40 ብር

በወረዳው በካፒታል በጀት ሊሰሩ የታቀዱ ፕሮጀክቶችን ጥራትና በጊዜ በማከናወን የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ፕላን ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »