ግብርናውን ከዝናብ ጥገኝነት ለማላቀቅ በመስኖ አማራጮች አጠቃቀም ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች አቅም ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ
ግብርናውን ከዝናብ ጥገኝነት ለማላቀቅ በመስኖ አማራጮች አጠቃቀም ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች አቅም ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ። የስርዓተ-ምግብ ማሻሻያና ማጠናከሪያ(FSRP)ፕሮግራም ወቅታዊ የግብርና መስኖ ሰብሎች አግሮኖሚ(የውሀ አጠቃቀም)በሽታና ተባይ ቁጥጥር፣ እንደዚሁም የቦካሽ የተፈጥሮ ማዳበርያ አዘገጃጀት ዙርያ ለግብርና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥቷል። የFSRP ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ጌቱ ኮራ ስልጠናው በሰጡበት ወቅት ላይ እንደገለፁት ፕሮግራሙ ግብርናውን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ፣የእንስሳትና አሳ Read More
ግብርናውን ከዝናብ ጥገኝነት ለማላቀቅ በመስኖ አማራጮች አጠቃቀም ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች አቅም ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ Read More »