Technology

የወረዳውን የንፁህ መጠጥ ውሀ አቅርቦት ሽፋን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳዳር ገለጸ።

የወረዳውን የንፁህ መጠጥ ውሀ አቅርቦት ሽፋን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳዳር ገለጸ። የካቲት 12/2017 የወረዳው ነዋሪዎች በበኩላቸዉ መንግስት የንፁህ መጠጥ ዉሃ እጥረትን ለመቅረፍ እያደረገ ያለው ጥረት አበረታች በመሆኑ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል፡፡ የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቱ ተክሌ ህብረተሰቡ ከሚጠይቃቸው የልማት ጥያቄዎች መካከል የንፁህ መጠጥ ውሀ አንዱ መሆኑን ገልጸዉ ይህንኑ ታሳቢ Read More

የወረዳውን የንፁህ መጠጥ ውሀ አቅርቦት ሽፋን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳዳር ገለጸ። Read More »

እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት የፖሊዮ በሽታ ክትባት እንደሚሰጥ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። ክትባቱ እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት ከየካቲት 14 እስከ 17/2017 ዓ.ም ድረስ ቤት ለቤት በዘመቻ መልክ እንደሚስጥ በመረሐ ግብሩ ለማወቅ ተችሏል።

የካቲት 12/2017 ዓ.ም =============== እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት የፖሊዮ በሽታ ክትባት እንደሚሰጥ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። ክትባቱ እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት ከየካቲት 14 እስከ 17/2017 ዓ.ም ድረስ ቤት ለቤት በዘመቻ መልክ እንደሚስጥ በመረሐ ግብሩ ለማወቅ ተችሏል። ይህንንም አስመልክቶ ለጤና ባለሙያዎች፣ለጤና ኤክስቴንሽኖችና እንዲሁም ለጤና በጎ ቀስቃሾች የግንዛቤ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።

እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት የፖሊዮ በሽታ ክትባት እንደሚሰጥ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። ክትባቱ እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት ከየካቲት 14 እስከ 17/2017 ዓ.ም ድረስ ቤት ለቤት በዘመቻ መልክ እንደሚስጥ በመረሐ ግብሩ ለማወቅ ተችሏል። Read More »

በ2017 ዓ/ ም የበጋ የመስኖ ተግባር ከ2 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የተገኘውን የውሃ አማራጮች በመጠቀም የተለያዩ የአትክልት ምርቶችን ማምረት መቻሉን በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት ገለፀ ።

በ2017 ዓ/ ም የበጋ የመስኖ ተግባር ከ2 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የተገኘውን የውሃ አማራጮች በመጠቀም የተለያዩ የአትክልት ምርቶችን ማምረት መቻሉን በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት ገለፀ ። በማህበር ተደራጅተው በበጋ መስኖ በማምረት የገቢ አቅማቸው ማሳደግ መቻላቸውን በወረዳው አጋሬ ቀበሌ ቃንዠ በር ማህበር አባላት ተናግረዋል፡፡ የእኖር ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አብድል መጂድ

በ2017 ዓ/ ም የበጋ የመስኖ ተግባር ከ2 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የተገኘውን የውሃ አማራጮች በመጠቀም የተለያዩ የአትክልት ምርቶችን ማምረት መቻሉን በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት ገለፀ ። Read More »

ባለፉት ሰባት ወራት ከተለያዩ የገቢ ርዕሶች ከ112 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የእኖር ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ገለጸ። የጽ/ቤቱ ሐላፊ አቶ ተኸርቁ ይርጋ መንግስት ህብረተሰቡንና ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ በሚያከናውነው የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ውስጥ ከግብር/ታክስ የሚሰበሰበው ገቢ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ጠቁሟል።

የካቲት 8/2017 ዓ.ም ============= ባለፉት ሰባት ወራት ከተለያዩ የገቢ ርዕሶች ከ112 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የእኖር ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ገለጸ። የጽ/ቤቱ ሐላፊ አቶ ተኸርቁ ይርጋ መንግስት ህብረተሰቡንና ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ በሚያከናውነው የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ውስጥ ከግብር/ታክስ የሚሰበሰበው ገቢ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ጠቁሟል። እንደ ሐላፊው ገለጻ በወረዳው ባለፉት ሰባት ወራት ከመደበኛና ከማዘጋጃ ቤታዊ ገቢ

ባለፉት ሰባት ወራት ከተለያዩ የገቢ ርዕሶች ከ112 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የእኖር ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ገለጸ። የጽ/ቤቱ ሐላፊ አቶ ተኸርቁ ይርጋ መንግስት ህብረተሰቡንና ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ በሚያከናውነው የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ውስጥ ከግብር/ታክስ የሚሰበሰበው ገቢ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ጠቁሟል። Read More »

በእኖር ወረዳ የተፋሰስ ልማት ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።

የካቲት 7/2017 ዓ.ም ==============በእኖር ወረዳ የተፋሰስ ልማት ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው። ቀጥሎ በምስል ያቀረብነው በአጋታ ቀበሌ የተሰራው ጠረጴዛማ እርከን ነው። በወረዳው እየተሰራ ካለው የተፋሰስ ልማት ጎን ለጎን በአንዳንድ ቀበሌዎች በቁጥቋጦና በተለያዩ ምክንያቶች ተዘጋግተው የነበሩ የመንደር ለመንደር መሻገሪያ ጎዳናዎች “ዋአድ” የማስተካከልና ባህር ዛፍ የማስወገድ ስራ እየተከናወነ ይገኛል።

በእኖር ወረዳ የተፋሰስ ልማት ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው። Read More »

ደም መለገስ ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት የሚታደግ ከስጦታዎች ሁሉ በላይ የሆነ ታላቅ ስጦታ መሆኑን ደም ለጋሽ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ተናገሩ።

የካቲት 7/2017 ዓ.ም ===============ደም መለገስ ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት የሚታደግ ከስጦታዎች ሁሉ በላይ የሆነ ታላቅ ስጦታ መሆኑን ደም ለጋሽ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ተናገሩ። የእኖር ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ከወረዳው ጤና ጽ/ቤት ጋር በመቀናጀት 50 ዩኒት ደም መሰብሰብ መቻሉን ተጠቁሟል። የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ብርዝነሽ ባደታ እንደገለፁት የደም ልገሳ ከደም ለጋሹ ምንም ሳይጎድል፤ውድ

ደም መለገስ ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት የሚታደግ ከስጦታዎች ሁሉ በላይ የሆነ ታላቅ ስጦታ መሆኑን ደም ለጋሽ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ተናገሩ። Read More »

ጣቱ ትውልድ በዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ መሳተፍ የሚያስችለውን ክህሎት መፍጠር እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት አስታወቀ።

የካቲት 4/2017 ዓ.ም ===============ወጣቱ ትውልድ በዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ መሳተፍ የሚያስችለውን ክህሎት መፍጠር እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ በወረዳው በመገናኛ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ በንግድ ስራ ፍቃደኞች ሊሟሉ የሚገባቸው የሙያ ብቃት መስፈርቶች ለመወሰን በወጣው መመሪያ፣በኤሌክተሮኒክስ አያያዝና ጥገና፣በኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ለሁሉም የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና ሽያጭ ነጋዴዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል። የወረዳው ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ

ጣቱ ትውልድ በዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ መሳተፍ የሚያስችለውን ክህሎት መፍጠር እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

ብቁ እና ተወዳዳሪ ዜጋ ለማፍራት ሀገር በቀል ዕዉቀቶችን በሳይንስና ቴክኖሎጂ በማስደገፍ ለላቀ አገልግሎት እንዲበቁ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

የካቲት 3/2017 ዓ.ም ==============ብቁ እና ተወዳዳሪ ዜጋ ለማፍራት ሀገር በቀል ዕዉቀቶችን በሳይንስና ቴክኖሎጂ በማስደገፍ ለላቀ አገልግሎት እንዲበቁ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ። በእኖር ወረዳ ሳ/ኢ/ቴ/ጽ/ቤት አዘጋጅነት በኢትዮ ኮደርስ፣በሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች፣ እንዲሁም በኢኮቲ ማቴሪያል ቅድመ ብልሽት ላይ ያተኮረ ለሁሉም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበብ ተጠሪ መምህራን እና ለሱፐርቫይዘሮች ሲሰጥ የነበረው የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተጠናቀቀ። በመድረኩ ላይ የተገኙት

ብቁ እና ተወዳዳሪ ዜጋ ለማፍራት ሀገር በቀል ዕዉቀቶችን በሳይንስና ቴክኖሎጂ በማስደገፍ ለላቀ አገልግሎት እንዲበቁ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ። Read More »

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ይበልጥ ለማልማትና፣ለማስፋት እንደዚሁም የኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ የዘርፉ ባለሙያዎችን ማብቃት እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት አስታወቀ።

የካቲት 3/2017 ዓ.ም ================የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ይበልጥ ለማልማትና፣ለማስፋት እንደዚሁም የኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ የዘርፉ ባለሙያዎችን ማብቃት እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ በኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ፣በፈጠራ ስራዎች እና በዌብሳይት ዙርያ ለወረዳው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበብ ተጠሪ መምህራን እና ለሱፐርቫይዘሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀምሯል። የወረዳው ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዲንሰፋ

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ይበልጥ ለማልማትና፣ለማስፋት እንደዚሁም የኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ የዘርፉ ባለሙያዎችን ማብቃት እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

መምህራን ክቡርና ውድ የሆነው ሙያቸውን ተጠቅመው የትምህርት ጥራትና የተማሪ ውጤት በማሻሻል በትውልድ ላይ ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ።

የካቲት 1/2017ዓ.ም =============         የእኖር ወረዳ መምህራን ማህበር ምክር ቤት 28ኛ መደበኛ ጉባኤ በጉንችሬ ከተማ ተካሔደ። ምክር ቤቱ ባካሔደው 28ኛ መደበኛ ጉባኤ መምህር አዲሱ በሰኔ የወረዳው መምህራን ማህበር ሊቀመንበር እንዲሁም መምህርት በላይነሽ ዘፕሬ የማህበሩ ጸሐፊ አድርጎ ሾመ። በጉባኤው ላይ የተገኙት የወረዳው ምክትል አስተዳዳሪና የትምህርት ጽ/ቤት ሐላፊ አቶ ሽኩረታ አብድልከሪም እንደተናገሩት መምህርነት እጅግ ተወዳጅና

መምህራን ክቡርና ውድ የሆነው ሙያቸውን ተጠቅመው የትምህርት ጥራትና የተማሪ ውጤት በማሻሻል በትውልድ ላይ ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ። Read More »