Sport

የእኖር ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የመስኖ ልማት ተጠቃሚዎች ማህበር ማጠናከር እንደሚገባ ገለጸ።

የካቲት 14/2017 ዓ.ም ============== የእኖር ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የመስኖ ልማት ተጠቃሚዎች ማህበር ማጠናከር እንደሚገባ ገለጸ። ጽ/ቤቱ በዛሬው እለት ከFSRP ፕሮግራም ጋር በመተባበር በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል። የስልጠናው ሰነድ በወረዳው ዉሃ ጽ/ቤት የመስኖ ተቋማት አስተዳደር በሆኑት በአቶ አ/ማሊክ ዉጅራ ቀርቦ ሰፋ ያለ ሀሳብና አስተያየት ተሰጥቶበታል። አቶ አ/ማሊክ ስልጠናው የመስኖ Read More

የእኖር ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የመስኖ ልማት ተጠቃሚዎች ማህበር ማጠናከር እንደሚገባ ገለጸ። Read More »

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2017 ዓ.ም በጀት ከ5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ።

ነሀሴ 2/2016 ዓ.ም ================= የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2017 ዓ.ም በጀት ከ5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ። የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ አቶ አብዶ ሀሰን የበጀት ረቂቅ ለምክር ቤቱ አባላት በማቅረብ ሰፊ ውይይት ከተደረገበት በኃላ የዞኑ ምክርቤት ለ2017 በጀት አመት 5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን 938

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2017 ዓ.ም በጀት ከ5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ። Read More »