እኖር ወረዳ ኢንቨስትመንት

የእኖር ወረዳ ኢንቨስትመንት እንቅስቃሴ መረጃ እስከ 23/11/2016ዓ/ም

 

ተ/ቁ

የፕሮጀክቱ ሥም

ፕሮጀክቱ የሚገኝበት ቀበሌ

ፈቃድ የወሰደበት ዓመት

የተሰማራበት የሥራ ዘርፈ

የወሰደው መሬት በሄክታር

እስካሁን ያለው በሄክታር

ይፈጠራል ተብሎ የታሰበ የሥራ እድል

እስካሁን የተፈጠረ ስራ እድል

 

ቋሚ

ጊዜያዊ

1

እድሪስ መሀመድ

ሻፋሞ

2010

ምርጥ ዘር  ብዜት

61

61

49

7

2

9

20

10

30

2

ጉንችሬ ግብርና ልማት

ሻፋሞ

2012

የተቀናጀ ግብርና

50

20

4

1

1

6

5

11

3

ዳዊት ሀ/ሚካኤል

ተርሆኝ

2004

አትክልትና ፍራፍሬ

51

45

41

4

5

8

13

21

4

ነጅላ

ወርቃት

2008

የተቀናጀ ግብርና

23

20

19

3

1

4

10

8

18

5

ሙሉጌታ ዘለቀ

ጎምሸ

2012

የተቀናጀ ግብርና

30

25

25

2

1

3

14

6

20

6

በላይነህ ክንዴ

መና

2015

የቅባት እህሎች

5000

3420

1575

14

12

26

125

280

405

7

ዳኜ ዳባ

መና

2015

ጠቅላላ ግብርና

2000

1500

460

45

11

56

170

210

380

8

አግሮ እርሻልማት

ጎደሬጨ

2015

አትክልትና ፍራፍሬ

50

30

41

2

1

3

6

5

1

9

ሉክ አባይ

ጉስባጃይ

2015

አትክልትና ፍራፍሬ

50

35

41

3

3

4

2

6

10

ኤቢ ዞን

መና

2015

የተቀናጀ ግብርና

700

500

161

12

2

14

30

10

40

11

ኢንጆይ ትሬዲግ

መና

2015

የተቀናጀ ግብርና

400

250

200

11

1

12

25

5

30

ኢንቨስትመንት በወረዳ ደረጃ

      በወረዳችን ደረጃ በቁጥር 20 ኢንቨስትመቶች  ጸድቆላቸው 14ቱ ወደ ስራ ገቡ 2  ወደ ስራ ያልገቡ ሲሆኑ 4 በወረዳ ደረጃ ጸድቆ ወደ ክልል የተላኩ ያልተመለሱ ሲሆን እስካሁን ወደ ስራ የገቡ ኢንቨስትመንቶች የተረከቡት መሬት መጠን 8568 የለማ መሬት መጠን  5929፣ የተፈጠረ ስራ እድል በቋሚ ወ 104 ሴ 35 ድ 135 በጊዚያዊ ወ 418 ሴ 334 ድ 752 አጠቃላይ ወ 522 ሴ 369 ድ 891 ነው ፡፡

             ወርቃት =1  ሻፋሞ =2  ተርሆኝ=1  ዳእምር=1  አንዳሆር=1  ካሳይ =1  ጎ/ሬጨ =2 ሰንዲቃይ =1 ኧገበኝ =1  አጫወደ =1  ጎምሸ =1  እኖር መና =7  

በወረዳ ለኢንቨስትመንት የተዘጋጀ ምቹ ቦታ = እኖር መና

               በወረዳ ኢንቨትትመንት ለሚደረግ የሚፈለጉ መስፈርቶች

  • ለህዝብና ለባለ ሃብቱ የሚጠቅም አዋጪ ቢዝነስ ፕላን ይዞ መቅረብ አለበት፡፡
  • ቀደም ሲል ያለዉ ታሪክና የስራ ልምድማወቅ ያስፈልጋል፡፡
  • በቂ ካፒታል ያለዉ መሆን አለበት ከመንግስት ብድር የማይጠብቅ ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • የገቢ አቅም የሚያሳድግ፣ለአ/አደሩ የቴክኖሎጂ ሽግገግር የሚያደርግ፣ የመንግስት አቅጣጫ ተከትሎ ገበያ ማረጋጋት የሚችል እና የአገር ዉስጥና ከአገር ዉጭ የሚላከኩ ሰብሎች ማምረት የሚችል ቢሆን ይመረጣል፡፡
  • ስራ አጥ ወጣት ስራ እድል መፍጠር የሚችል፡፡
  • በመሰረተ ልማት ስራዎች ዙሪያ ያሉ አ/አደር ማስተሳሰር የሚችል አቅም ያለዉ ኢንቨስትመንት ሲቀርብ በወረዳ ካቢኔ ይፀድቃል ቀጥሎ በዞን ካቢኒ ቀጥሎ በክልል ካቢኒ ፀድቆ ከመጣ በኃላ ወደ ስራ ይገባል፡፡