ደም መለገስ ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት የሚታደግ ከስጦታዎች ሁሉ በላይ የሆነ ታላቅ ስጦታ መሆኑን ደም ለጋሽ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ተናገሩ።
የካቲት 7/2017 ዓ.ም ===============ደም መለገስ ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት የሚታደግ ከስጦታዎች ሁሉ በላይ የሆነ ታላቅ ስጦታ መሆኑን ደም ለጋሽ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ተናገሩ። የእኖር ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ከወረዳው ጤና ጽ/ቤት ጋር በመቀናጀት 50 ዩኒት ደም መሰብሰብ መቻሉን ተጠቁሟል። የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ብርዝነሽ ባደታ እንደገለፁት የደም ልገሳ ከደም ለጋሹ ምንም ሳይጎድል፤ውድ Read More