ወልቂጤ ሰብስቴሽን ላይ የተገጠመው አዲሱ ዘመናዊ ብሬከር ያልተቆራረጠ የኤሌትሪክ አገልግሎት ለማግኘት የሚያስችል መሆኑን የጉንችሬ አገልግሎት ማዕከል ስራ አስኪያጅ አቶ ጌታቸው አለሙ ገለጹ።

ሰኔ 16/2016 ዓ/ም ============በዛሬው ዕለት ወልቂጤ ሰብስቴሽን ላይ የተገጠመው አዲሱ ዘመናዊ ብሬከር ያልተቆራረጠ የኤሌትሪክ አገልግሎት ለማግኘት የሚያስችል መሆኑን የጉንችሬ አገልግሎት ማዕከል ስራ አስኪያጅ አቶ ጌታቸው አለሙ ገለጹ። በኤሌትሪክ አገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ዙሪያ በወልቂጤ ሰብስቴሽን ማዕከል ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ውይይት ተደርጓል። በዚህ ወቅት አቶ ጌታቸው አለሙ እንደተናገሩት በአዲስ የተተካው አሮጌው ብሬከር ለደንበኞች ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የማያስችል Read More

ወልቂጤ ሰብስቴሽን ላይ የተገጠመው አዲሱ ዘመናዊ ብሬከር ያልተቆራረጠ የኤሌትሪክ አገልግሎት ለማግኘት የሚያስችል መሆኑን የጉንችሬ አገልግሎት ማዕከል ስራ አስኪያጅ አቶ ጌታቸው አለሙ ገለጹ። Read More »

በጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ በምስጋናው የበጎ አድራጎት ድርጅት የሚገነባው የጀዳ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።

ሰኔ 22/2016 ዓ.ምበዞኑ በእውቀትና በስነ ምግባር የታነጹ ብቁ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመገንባት የትምህርት መሰረተ ልማት ማስፋፋት ሚናው ከፍተኛ መሆኑን ተገልጿል።    

በጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ በምስጋናው የበጎ አድራጎት ድርጅት የሚገነባው የጀዳ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። Read More »