admin

የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከ2 ሚሊየን 9መቶ ሺ ብር በላይ በሆነ ወጪ ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎች ግዢ በመፈጸም ገቢ ማድረጉን ገለጸ።

ጳጉሜ 4/2016 ዓ/ም ***************** የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከ2 ሚሊየን 9መቶ ሺ ብር በላይ በሆነ ወጪ ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎች ግዢ በመፈጸም ገቢ ማድረጉን ገለጸ። የጽ/ቤቱ ሐላፊ አቶ ብርሃኑ ታቅነዳ እንደገለጹት በቁጥር 17 የሚሆኑ ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎች በ2 ሚሊየን 9መቶ 60 ሺ ብር ግዢ በመፈጸም በዛሬው እለት ገቢ ተደርጓል። ከጊዜ ወደ ግዜ Read More

የእኖር ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ከ2 ሚሊየን 9መቶ ሺ ብር በላይ በሆነ ወጪ ባለ ሁለት እግር ሞተር ሳይክሎች ግዢ በመፈጸም ገቢ ማድረጉን ገለጸ። Read More »

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2017 ዓ.ም በጀት ከ5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ።

ነሀሴ 2/2016 ዓ.ም ================= የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2017 ዓ.ም በጀት ከ5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ። የጉራጌ ዞን ፋይናንስ መምሪያ ኃላፊ አቶ አብዶ ሀሰን የበጀት ረቂቅ ለምክር ቤቱ አባላት በማቅረብ ሰፊ ውይይት ከተደረገበት በኃላ የዞኑ ምክርቤት ለ2017 በጀት አመት 5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን 938

የጉራጌ ዞን ምክር ቤት እያካሄደ ባለው 4ኛ ዙር 11ኛ ዓመት 26ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ2017 ዓ.ም በጀት ከ5 ቢሊዮን 294 ሚሊዮን ብር በላይ አፀደቀ። Read More »

በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በአትሌት ፅጌ ዱጉማ አማካኝነት ሁለተኛውን የብር ሜዳሊያ አገኘች!

  ሐምሌ 29/2016ዓ.ም ==============በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በአትሌት ፅጌ ዱጉማ አማካኝነት ሁለተኛውን የብር ሜዳሊያ አገኘች! በሴቶች የ800 ሜትር ፍፃሜ አትሌት ፅጌ ዱጉማ በታሪክ የመጀመሪያውን የብር ሜዳሊያ ለሀገራችን አስገኝታለች። በዚህ ርቀት ኢ/ያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ ስሟን አስመዝግባለች።

በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በአትሌት ፅጌ ዱጉማ አማካኝነት ሁለተኛውን የብር ሜዳሊያ አገኘች! Read More »

በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በአትሌት ፅጌ ዱጉማ አማካኝነት ሁለተኛውን የብር ሜዳሊያ አገኘች!

ሐምሌ 29/2016ዓ.ም ==============በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በአትሌት ፅጌ ዱጉማ አማካኝነት ሁለተኛውን የብር ሜዳሊያ አገኘች! በሴቶች የ800 ሜትር ፍፃሜ አትሌት ፅጌ ዱጉማ በታሪክ የመጀመሪያውን የብር ሜዳሊያ ለሀገራችን አስገኝታለች። በዚህ ርቀት ኢ/ያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ ስሟን አስመዝግባለች።

በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በአትሌት ፅጌ ዱጉማ አማካኝነት ሁለተኛውን የብር ሜዳሊያ አገኘች! Read More »

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በ70 ሚሊየን ብር የተገነባው የካናስ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ።

ሀምሌ 27/2016 ዓ.ም በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በ70 ሚሊየን ብር የተገነባው የካናስ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ። በዞኑ በህዝብና በመንግስት የጋራ ቅንጅት በተሰሩ ተግባራት የህብረተሰቡ የመሰረተ ልማት ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ መፍታት እየተቻለ መሆኑን የጉራጌ ዞን አስተዳደር አስታወቀ። የካናስ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ከተጀመረ 8 አመታት ያስቆጠረ ሲሆን ዛሬ ተመርቆ አገልግሎት በመስጠቱ ከፍተኛ

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በ70 ሚሊየን ብር የተገነባው የካናስ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተመርቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ። Read More »

በእኖር ወረዳ “ኤቢ ዞን ትሬዲንግ”የመና እርሻ ኢንቨስትመንት በአሁኑ ወቅት ለ110 ዜጎች ቋሚና ጊዜያዊ የስራ ዕድል መፍጠሩን ገለጸ።

ሐምሌ 23/2016 ዓ/ም ============== በእኖር ወረዳ “ኤቢ ዞን ትሬዲንግ”የመና እርሻ ኢንቨስትመንት በአሁኑ ወቅት ለ110 ዜጎች ቋሚና ጊዜያዊ የስራ ዕድል መፍጠሩን ገለጸ። የኤቢ ዞን ትሬዲንግ የጃቱ መና እርሻ ኢንቨትመንት ስራ አስኪያጅ አቶ ገብሩ ለምጂ በመንገድ ልማት ዘርፍ ከ13 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ በማድረግ 15 ኪ/ሜ የአፈር ስራና 14 ኪ/ሜ የጠጠር መንገድ ስራ መሰራቱን ጠቁሟል። በእርሻው ዘርፍ

በእኖር ወረዳ “ኤቢ ዞን ትሬዲንግ”የመና እርሻ ኢንቨስትመንት በአሁኑ ወቅት ለ110 ዜጎች ቋሚና ጊዜያዊ የስራ ዕድል መፍጠሩን ገለጸ። Read More »

ወልቂጤ ሰብስቴሽን ላይ የተገጠመው አዲሱ ዘመናዊ ብሬከር ያልተቆራረጠ የኤሌትሪክ አገልግሎት ለማግኘት የሚያስችል መሆኑን የጉንችሬ አገልግሎት ማዕከል ስራ አስኪያጅ አቶ ጌታቸው አለሙ ገለጹ።

ሰኔ 16/2016 ዓ/ም ============በዛሬው ዕለት ወልቂጤ ሰብስቴሽን ላይ የተገጠመው አዲሱ ዘመናዊ ብሬከር ያልተቆራረጠ የኤሌትሪክ አገልግሎት ለማግኘት የሚያስችል መሆኑን የጉንችሬ አገልግሎት ማዕከል ስራ አስኪያጅ አቶ ጌታቸው አለሙ ገለጹ። በኤሌትሪክ አገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ዙሪያ በወልቂጤ ሰብስቴሽን ማዕከል ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ውይይት ተደርጓል። በዚህ ወቅት አቶ ጌታቸው አለሙ እንደተናገሩት በአዲስ የተተካው አሮጌው ብሬከር ለደንበኞች ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የማያስችል

ወልቂጤ ሰብስቴሽን ላይ የተገጠመው አዲሱ ዘመናዊ ብሬከር ያልተቆራረጠ የኤሌትሪክ አገልግሎት ለማግኘት የሚያስችል መሆኑን የጉንችሬ አገልግሎት ማዕከል ስራ አስኪያጅ አቶ ጌታቸው አለሙ ገለጹ። Read More »

በጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ በምስጋናው የበጎ አድራጎት ድርጅት የሚገነባው የጀዳ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።

ሰኔ 22/2016 ዓ.ምበዞኑ በእውቀትና በስነ ምግባር የታነጹ ብቁ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመገንባት የትምህርት መሰረተ ልማት ማስፋፋት ሚናው ከፍተኛ መሆኑን ተገልጿል።    

በጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ በምስጋናው የበጎ አድራጎት ድርጅት የሚገነባው የጀዳ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ። Read More »