በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በአትሌት ፅጌ ዱጉማ አማካኝነት ሁለተኛውን የብር ሜዳሊያ አገኘች! Leave a Comment / Uncategorized / By admin ሐምሌ 29/2016ዓ.ም ==============በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በአትሌት ፅጌ ዱጉማ አማካኝነት ሁለተኛውን የብር ሜዳሊያ አገኘች! በሴቶች የ800 ሜትር ፍፃሜ አትሌት ፅጌ ዱጉማ በታሪክ የመጀመሪያውን የብር ሜዳሊያ ለሀገራችን አስገኝታለች። በዚህ ርቀት ኢ/ያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ ስሟን አስመዝግባለች።