በጉራጌ ዞን እንደጋኝ ወረዳ በምስጋናው የበጎ አድራጎት ድርጅት የሚገነባው የጀዳ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ግንባታ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።

ሰኔ 22/2016 ዓ.ምበዞኑ በእውቀትና በስነ ምግባር የታነጹ ብቁ ሀገር ተረካቢ ትውልድ ለመገንባት የትምህርት መሰረተ ልማት ማስፋፋት ሚናው ከፍተኛ መሆኑን ተገልጿል።

 

 

የትምህርት ቤቱም ግንባታ በምስጋናው የበጎ አድራጎት ድርጅት ሙሉ ወጪ የሚገነባውl መሆኑን ተጠቁሟል።
በመሰረተ ድንጋይ የማኖሩ ፕሮግራም የኢፌድሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ ክቡር አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ፣ የጉራጌ ዞን ዋና አስተዳዳሪ ልዩ አማካሪ አቶ ዳርጌ ተክሉ፣ የጉራጌ ትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ መብራቴ ወልደማርያም፣ የእንደጋኝ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ሙሉቀን ገዙ ጨምሮ የዞንና የወረዳ አመራሮች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ የሀይማኖት አባቶችና ሌሎችም ተገኝተዋል።መረጃው ከዞኑ የመ/ኮ/ጉ/መምሪያ ወሰድን።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *