ሀገሪቱ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የምታስገባቸው የግብርና ውጤቶች በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት ባለሀብቶች ተሳትፏቸው ማጠናከር እንዳለባቸው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው አሳሰቡ
መስከረም 20/2017 ሀገሪቱ በከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ የምታስገባቸው የግብርና ውጤቶች በሀገር ውስጥ ምርት ለመተካት ባለሀብቶች ተሳትፏቸው ማጠናከር እንዳለባቸው የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ እንዳሻው ጣሰው አሳሰቡ። በርዕሰ መስተዳድር በክቡር እንዳሻው ጣሰው የተመራው ልዑካን ቡድን በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ የለማው የበላይነህ ክንዴ እና የዳኜ ዳባ የበቆሎ ምርጥ ዘር፣ የቅባት እህል፣ የሩዝ፣ የብርቱካን እና የጤፍ ማሳ የመስክ Read More