ደም መለገስ ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት የሚታደግ ከስጦታዎች ሁሉ በላይ የሆነ ታላቅ ስጦታ መሆኑን ደም ለጋሽ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ተናገሩ።

የካቲት 7/2017 ዓ.ም ===============ደም መለገስ ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት የሚታደግ ከስጦታዎች ሁሉ በላይ የሆነ ታላቅ ስጦታ መሆኑን ደም ለጋሽ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ተናገሩ። የእኖር ወረዳ ወጣቶችና ስፖርት ጽ/ቤት ከወረዳው ጤና ጽ/ቤት ጋር በመቀናጀት 50 ዩኒት ደም መሰብሰብ መቻሉን ተጠቁሟል። የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ብርዝነሽ ባደታ እንደገለፁት የደም ልገሳ ከደም ለጋሹ ምንም ሳይጎድል፤ውድ Read More

ደም መለገስ ውድ የሆነውን የሰው ልጅ ህይወት የሚታደግ ከስጦታዎች ሁሉ በላይ የሆነ ታላቅ ስጦታ መሆኑን ደም ለጋሽ በጎ ፍቃደኛ ወጣቶች ተናገሩ። Read More »

ጣቱ ትውልድ በዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ መሳተፍ የሚያስችለውን ክህሎት መፍጠር እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት አስታወቀ።

የካቲት 4/2017 ዓ.ም ===============ወጣቱ ትውልድ በዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ መሳተፍ የሚያስችለውን ክህሎት መፍጠር እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ በወረዳው በመገናኛ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፍ በንግድ ስራ ፍቃደኞች ሊሟሉ የሚገባቸው የሙያ ብቃት መስፈርቶች ለመወሰን በወጣው መመሪያ፣በኤሌክተሮኒክስ አያያዝና ጥገና፣በኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ለሁሉም የኤሌክትሮኒክስ ጥገና እና ሽያጭ ነጋዴዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል። የወረዳው ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ

ጣቱ ትውልድ በዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ መሳተፍ የሚያስችለውን ክህሎት መፍጠር እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

ብቁ እና ተወዳዳሪ ዜጋ ለማፍራት ሀገር በቀል ዕዉቀቶችን በሳይንስና ቴክኖሎጂ በማስደገፍ ለላቀ አገልግሎት እንዲበቁ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ።

የካቲት 3/2017 ዓ.ም ==============ብቁ እና ተወዳዳሪ ዜጋ ለማፍራት ሀገር በቀል ዕዉቀቶችን በሳይንስና ቴክኖሎጂ በማስደገፍ ለላቀ አገልግሎት እንዲበቁ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ። በእኖር ወረዳ ሳ/ኢ/ቴ/ጽ/ቤት አዘጋጅነት በኢትዮ ኮደርስ፣በሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ ስራዎች፣ እንዲሁም በኢኮቲ ማቴሪያል ቅድመ ብልሽት ላይ ያተኮረ ለሁሉም የሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበብ ተጠሪ መምህራን እና ለሱፐርቫይዘሮች ሲሰጥ የነበረው የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ተጠናቀቀ። በመድረኩ ላይ የተገኙት

ብቁ እና ተወዳዳሪ ዜጋ ለማፍራት ሀገር በቀል ዕዉቀቶችን በሳይንስና ቴክኖሎጂ በማስደገፍ ለላቀ አገልግሎት እንዲበቁ ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባ ተገለፀ። Read More »

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ይበልጥ ለማልማትና፣ለማስፋት እንደዚሁም የኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ የዘርፉ ባለሙያዎችን ማብቃት እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት አስታወቀ።

የካቲት 3/2017 ዓ.ም ================የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ይበልጥ ለማልማትና፣ለማስፋት እንደዚሁም የኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ የዘርፉ ባለሙያዎችን ማብቃት እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ በኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ፣በፈጠራ ስራዎች እና በዌብሳይት ዙርያ ለወረዳው የሳይንስና ቴክኖሎጂ ክበብ ተጠሪ መምህራን እና ለሱፐርቫይዘሮች የአቅም ግንባታ ስልጠና መስጠት ጀምሯል። የወረዳው ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ዲንሰፋ

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ይበልጥ ለማልማትና፣ለማስፋት እንደዚሁም የኢትዮ ኮደርስ ኢኒሼቲቭ ቀልጣፋና ውጤታማ ለማድረግ የዘርፉ ባለሙያዎችን ማብቃት እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ሳይንስና ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

መምህራን ክቡርና ውድ የሆነው ሙያቸውን ተጠቅመው የትምህርት ጥራትና የተማሪ ውጤት በማሻሻል በትውልድ ላይ ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ።

የካቲት 1/2017ዓ.ም =============         የእኖር ወረዳ መምህራን ማህበር ምክር ቤት 28ኛ መደበኛ ጉባኤ በጉንችሬ ከተማ ተካሔደ። ምክር ቤቱ ባካሔደው 28ኛ መደበኛ ጉባኤ መምህር አዲሱ በሰኔ የወረዳው መምህራን ማህበር ሊቀመንበር እንዲሁም መምህርት በላይነሽ ዘፕሬ የማህበሩ ጸሐፊ አድርጎ ሾመ። በጉባኤው ላይ የተገኙት የወረዳው ምክትል አስተዳዳሪና የትምህርት ጽ/ቤት ሐላፊ አቶ ሽኩረታ አብድልከሪም እንደተናገሩት መምህርነት እጅግ ተወዳጅና

መምህራን ክቡርና ውድ የሆነው ሙያቸውን ተጠቅመው የትምህርት ጥራትና የተማሪ ውጤት በማሻሻል በትውልድ ላይ ዘመን ተሻጋሪ ታሪክ እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ። Read More »

ግብርናውን ከዝናብ ጥገኝነት ለማላቀቅ በመስኖ አማራጮች አጠቃቀም ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች አቅም ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ

ግብርናውን ከዝናብ ጥገኝነት ለማላቀቅ በመስኖ አማራጮች አጠቃቀም ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች አቅም ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ። የስርዓተ-ምግብ ማሻሻያና ማጠናከሪያ(FSRP)ፕሮግራም ወቅታዊ የግብርና መስኖ ሰብሎች አግሮኖሚ(የውሀ አጠቃቀም)በሽታና ተባይ ቁጥጥር፣ እንደዚሁም የቦካሽ የተፈጥሮ ማዳበርያ አዘገጃጀት ዙርያ ለግብርና ባለሙያዎች የአቅም ግንባታ ስልጠና ሰጥቷል። የFSRP ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ጌቱ ኮራ ስልጠናው በሰጡበት ወቅት ላይ እንደገለፁት ፕሮግራሙ ግብርናውን በማዘመን ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ፣የእንስሳትና አሳ

ግብርናውን ከዝናብ ጥገኝነት ለማላቀቅ በመስኖ አማራጮች አጠቃቀም ላይ የዘርፉ ባለሙያዎች አቅም ማሳደግ እንደሚገባ ተገለፀ Read More »

በእኖር ወረዳ የትምህርት ቤቶች ደረጃ፣የተማሪዎች ውጤትና ስነ ምግባር ለማሻሻል የተጀመረውን የትምህርት ልማት ስራ በላቀ ሁኔታ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የወረዳው አስተዳደር ገለጸ

   በእኖር ወረዳ የትምህርት ቤቶች ደረጃ፣የተማሪዎች ውጤትና ስነ ምግባር ለማሻሻል የተጀመረውን የትምህርት ልማት ስራ በላቀ ሁኔታ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የወረዳው አስተዳደር ገለጸ። የወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት”የላቀ ትጋት ለትምህርት ጥራት”በሚል መሪ ቃል የ2017ዓ.ም የትምህርት ጉባኤ ባለድርሻ አካላት በተገኙበት በጉንችሬ ከተማ አካሂዷል። የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ትምህርት የእድገትና ብልፅግና ቁልፍ መሳሪያ በመሆኑ ስራው

በእኖር ወረዳ የትምህርት ቤቶች ደረጃ፣የተማሪዎች ውጤትና ስነ ምግባር ለማሻሻል የተጀመረውን የትምህርት ልማት ስራ በላቀ ሁኔታ ተጠናክሮ የሚቀጥል መሆኑን የወረዳው አስተዳደር ገለጸ Read More »

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በአጋታ ቀበሌ “አቨከሳ ንኡስ ተፋሰስ” እየለማ ያለው የገብስ ማሳ አሁናዊ ገጽታ

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በአጋታ ቀበሌ “አቨከሳ ንኡስ ተፋሰስ” እየለማ ያለው የገብስ ማሳ አሁናዊ ገጽታ በፎቶ ልናስቃኛችሁ ወደድን። “ኧጅ ኧትረፍ” +16 All reactions: 133Meron Yegebral Lij, መህዲ አህባብ ሱሩር and 131 others

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ በአጋታ ቀበሌ “አቨከሳ ንኡስ ተፋሰስ” እየለማ ያለው የገብስ ማሳ አሁናዊ ገጽታ Read More »

ጉራጌ ሊመረቅ ወደ ትውልድ ቀዬው ገብቷል።

መስከረም 15/2017 ዓ.ም ================ ጉራጌ ሊመረቅ ወደ ትውልድ ቀዬው ገብቷል። የጉራጌ ተወላጅ ከህይወት ዋና ግቡ መካከል አንዱ በቤተሰቡ መመረቅ ነው።ምርቃት ቢከፋም ቢደላም መፅናኛ ነው።የጉራጌ ልጅ የቤተሰቦቹ ምርቃት የስኬቱ መንገድ አድርጎም ያየዋል። ለዚህ ነው ከትውል አካባቢው ርቆ የሚኖረው የጉራጌ ተወላጅ ባለው አቅም ቤተሰቦቹን ለማስደሰት በዓመት መስቀል ወይም አረፋ ወደ ትውል ቀዬው የሚተመው። ቀዬው ሲደርስም በወላጆቹና በዘመድ

ጉራጌ ሊመረቅ ወደ ትውልድ ቀዬው ገብቷል። Read More »

ኢትዮጵያን በሁሉም መስክ ተወዳዳሪ ለማድረግ በቁርጠኝነት መስራት ይገባል፡- ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው

ኢትዮጵያን በሁሉም መስክ ተወዳዳሪ ለማድረግ በቁርጠኝነት መስራት ይገባል፡- ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ********************** ፕሬዝዳንቱ ይህንን ያሉት የእኖር መና የግብርና ኢንቨስትመንት በጎበኙበት ወቅት ነው። ኢትዮጵያን በሁሉም መስክ ተወዳዳሪ ለማድረግ ኢኮኖሚውን በማሳደግ በቁርጠኝነት መስራት እንደሚገባ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ። ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በክልሉ ጉራጌ ዞን በባለሐብቶች እየለሙ የሚገኙ

ኢትዮጵያን በሁሉም መስክ ተወዳዳሪ ለማድረግ በቁርጠኝነት መስራት ይገባል፡- ርዕሰ መስተዳደር እንዳሻው ጣሰው Read More »