የእኖር ወረዳ ህብረተሰብ በመንገድ ልማት ዘርፍ በየአመቱ ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ ታሪካዊ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ተገለጸ።

የካቲት 14/2017 ዓ.ም ==========የእኖር ወረዳ ህብረተሰብ በመንገድ ልማት ዘርፍ በየአመቱ ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ ታሪካዊ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ተገለጸ። የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ሐላፊ ወ/ሮ ትብለጥ እስጢፋኖስ በእኖር ወረዳ በመንግስት እና በህብረተሰቡ ተሳትፎ እየተሰራ ያለው የመንገድ ግንባታ ተዟዙረው ተመልክተዋል። ሐላፊዋ በዚህ ወቅት እንደተናገሩት መንገድ ዘርፈ ብዙ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጥቅም እንዳለው አመላክቷል። አርሶ አደሩ ባመረተው Read More

የእኖር ወረዳ ህብረተሰብ በመንገድ ልማት ዘርፍ በየአመቱ ከፍተኛ ተሳትፎ በማድረግ ታሪካዊ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን ተገለጸ። Read More »

የእኖር ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የመስኖ ልማት ተጠቃሚዎች ማህበር ማጠናከር እንደሚገባ ገለጸ።

የካቲት 14/2017 ዓ.ም ============== የእኖር ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የመስኖ ልማት ተጠቃሚዎች ማህበር ማጠናከር እንደሚገባ ገለጸ። ጽ/ቤቱ በዛሬው እለት ከFSRP ፕሮግራም ጋር በመተባበር በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል። የስልጠናው ሰነድ በወረዳው ዉሃ ጽ/ቤት የመስኖ ተቋማት አስተዳደር በሆኑት በአቶ አ/ማሊክ ዉጅራ ቀርቦ ሰፋ ያለ ሀሳብና አስተያየት ተሰጥቶበታል። አቶ አ/ማሊክ ስልጠናው የመስኖ

የእኖር ወረዳ ዉሃ ማዕድንና ኢነርጂ ልማት ጽ/ቤት የመስኖ ልማት ተጠቃሚዎች ማህበር ማጠናከር እንደሚገባ ገለጸ። Read More »

በ2017 ዓ.ም ሆሳእና ከተማ እየተካሄደ ባለው በ2ኛው ዙር የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በልዩ ልዩ ዘመናዊ እና ባህላዊ ስፖርቶች ሻምፒዮና እና ፌስቲቫል የጉራጌ ዞን የስፖርት ልኡካን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡

በ2017 ዓ.ም ሆሳእና ከተማ እየተካሄደ ባለው በ2ኛው ዙር የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በልዩ ልዩ ዘመናዊ እና ባህላዊ ስፖርቶች ሻምፒዮና እና ፌስቲቫል የጉራጌ ዞን የስፖርት ልኡካን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ በእግር ኳስ የጉራጌ ዞን በምድብ ’’ለ’’ ባደረጋቸው ሁለት ጨዋታዎች አንዱን ጨዋታ በማሸነፍ 2ኛው ደግሞ በአቻ ውጤት አራት ነጥብ ይዞ በ2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል፡፡

በ2017 ዓ.ም ሆሳእና ከተማ እየተካሄደ ባለው በ2ኛው ዙር የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በልዩ ልዩ ዘመናዊ እና ባህላዊ ስፖርቶች ሻምፒዮና እና ፌስቲቫል የጉራጌ ዞን የስፖርት ልኡካን ከፍተኛ ውጤት እያስመዘገበ እንደሚገኝ ከስፍራው የደረሱን መረጃዎች ያመለክታሉ፡፡ Read More »

የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ለማሻሻል በትኩረት መስራት እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ።

የካቲት13/2017 ዓ.ም ============== የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ለማሻሻል በትኩረት መስራት እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ የ2017 በጀት አመት የ7 ወር ተግባር አፈፃፀም ግምገማ አካሄደ። በግምገማ መድረኩ ባለፉት ወራት ውስጥ የተከናወኑ አበረታች ተግባራትን በማስቀጠል ጉድለቶችን ለይቶ ማረም እንደሚገባም ተመላክቷል። የጽ/ቤቱ ምክትል ሀላፊ አቶ ቋሲም ፀጋዬ በመድረኩ ላይ ተገኝተው እንደገለፁት ጤና ለቤተሰብ፣ለማህበረሰብና ለሀገር ሁለንትናዊ

የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ጥራት ለማሻሻል በትኩረት መስራት እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

የአካባቢ ብክለትንና የአየር መዛባትን በመከላከል ማህበራዊ ደህንነትን ለመጠበቅ በሚደረገው ጥረት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ።

የካቲት 12/2017 ዓ.ም ****************** የአካባቢ ብክለትንና የአየር መዛባትን በመከላከል ማህበራዊ ደህንነትን ለመጠበቅ በሚደረገው ጥረት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ። በእኖር ወረዳ አካባቢ ጥበቃና ደን ልማት ጽ/ቤት በ FSRP ድጋፍ በአካባቢያዊና በማህበራዊ ደህንነት አጠባበቅ ላይ ያተኮረ ስልጠና በጉማያ አዳራሽ ተሰጥቷል። የወረዳው አካባቢ ጥበቃና ደን ልማት ጽ/ቤት ሐላፊ አቶ በቀለ በዙ በስልጠናው ላይ እንደ ገለጹት የአካባቢ ብክለትንና

የአካባቢ ብክለትንና የአየር መዛባትን በመከላከል ማህበራዊ ደህንነትን ለመጠበቅ በሚደረገው ጥረት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ ተገለጸ። Read More »

የወረዳውን የንፁህ መጠጥ ውሀ አቅርቦት ሽፋን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳዳር ገለጸ።

የወረዳውን የንፁህ መጠጥ ውሀ አቅርቦት ሽፋን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳዳር ገለጸ። የካቲት 12/2017 የወረዳው ነዋሪዎች በበኩላቸዉ መንግስት የንፁህ መጠጥ ዉሃ እጥረትን ለመቅረፍ እያደረገ ያለው ጥረት አበረታች በመሆኑ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጠይቀዋል፡፡ የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቱ ተክሌ ህብረተሰቡ ከሚጠይቃቸው የልማት ጥያቄዎች መካከል የንፁህ መጠጥ ውሀ አንዱ መሆኑን ገልጸዉ ይህንኑ ታሳቢ

የወረዳውን የንፁህ መጠጥ ውሀ አቅርቦት ሽፋን ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳዳር ገለጸ። Read More »

እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት የፖሊዮ በሽታ ክትባት እንደሚሰጥ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። ክትባቱ እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት ከየካቲት 14 እስከ 17/2017 ዓ.ም ድረስ ቤት ለቤት በዘመቻ መልክ እንደሚስጥ በመረሐ ግብሩ ለማወቅ ተችሏል።

የካቲት 12/2017 ዓ.ም =============== እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት የፖሊዮ በሽታ ክትባት እንደሚሰጥ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። ክትባቱ እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት ከየካቲት 14 እስከ 17/2017 ዓ.ም ድረስ ቤት ለቤት በዘመቻ መልክ እንደሚስጥ በመረሐ ግብሩ ለማወቅ ተችሏል። ይህንንም አስመልክቶ ለጤና ባለሙያዎች፣ለጤና ኤክስቴንሽኖችና እንዲሁም ለጤና በጎ ቀስቃሾች የግንዛቤ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።

እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት የፖሊዮ በሽታ ክትባት እንደሚሰጥ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ። ክትባቱ እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት ከየካቲት 14 እስከ 17/2017 ዓ.ም ድረስ ቤት ለቤት በዘመቻ መልክ እንደሚስጥ በመረሐ ግብሩ ለማወቅ ተችሏል። Read More »

በ2017 ዓ/ ም የበጋ የመስኖ ተግባር ከ2 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የተገኘውን የውሃ አማራጮች በመጠቀም የተለያዩ የአትክልት ምርቶችን ማምረት መቻሉን በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት ገለፀ ።

በ2017 ዓ/ ም የበጋ የመስኖ ተግባር ከ2 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የተገኘውን የውሃ አማራጮች በመጠቀም የተለያዩ የአትክልት ምርቶችን ማምረት መቻሉን በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት ገለፀ ። በማህበር ተደራጅተው በበጋ መስኖ በማምረት የገቢ አቅማቸው ማሳደግ መቻላቸውን በወረዳው አጋሬ ቀበሌ ቃንዠ በር ማህበር አባላት ተናግረዋል፡፡ የእኖር ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አብድል መጂድ

በ2017 ዓ/ ም የበጋ የመስኖ ተግባር ከ2 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት የተገኘውን የውሃ አማራጮች በመጠቀም የተለያዩ የአትክልት ምርቶችን ማምረት መቻሉን በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ግብርና ጽህፈት ቤት ገለፀ ። Read More »

ባለፉት ሰባት ወራት ከተለያዩ የገቢ ርዕሶች ከ112 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የእኖር ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ገለጸ። የጽ/ቤቱ ሐላፊ አቶ ተኸርቁ ይርጋ መንግስት ህብረተሰቡንና ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ በሚያከናውነው የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ውስጥ ከግብር/ታክስ የሚሰበሰበው ገቢ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ጠቁሟል።

የካቲት 8/2017 ዓ.ም ============= ባለፉት ሰባት ወራት ከተለያዩ የገቢ ርዕሶች ከ112 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የእኖር ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ገለጸ። የጽ/ቤቱ ሐላፊ አቶ ተኸርቁ ይርጋ መንግስት ህብረተሰቡንና ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ በሚያከናውነው የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ውስጥ ከግብር/ታክስ የሚሰበሰበው ገቢ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ጠቁሟል። እንደ ሐላፊው ገለጻ በወረዳው ባለፉት ሰባት ወራት ከመደበኛና ከማዘጋጃ ቤታዊ ገቢ

ባለፉት ሰባት ወራት ከተለያዩ የገቢ ርዕሶች ከ112 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የእኖር ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ገለጸ። የጽ/ቤቱ ሐላፊ አቶ ተኸርቁ ይርጋ መንግስት ህብረተሰቡንና ባለድርሻ አካላትን በማሳተፍ በሚያከናውነው የልማትና የመልካም አስተዳደር ስራዎች ውስጥ ከግብር/ታክስ የሚሰበሰበው ገቢ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለው ጠቁሟል። Read More »

በእኖር ወረዳ የተፋሰስ ልማት ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።

የካቲት 7/2017 ዓ.ም ==============በእኖር ወረዳ የተፋሰስ ልማት ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው። ቀጥሎ በምስል ያቀረብነው በአጋታ ቀበሌ የተሰራው ጠረጴዛማ እርከን ነው። በወረዳው እየተሰራ ካለው የተፋሰስ ልማት ጎን ለጎን በአንዳንድ ቀበሌዎች በቁጥቋጦና በተለያዩ ምክንያቶች ተዘጋግተው የነበሩ የመንደር ለመንደር መሻገሪያ ጎዳናዎች “ዋአድ” የማስተካከልና ባህር ዛፍ የማስወገድ ስራ እየተከናወነ ይገኛል።

በእኖር ወረዳ የተፋሰስ ልማት ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው። Read More »