በእኖር ወረዳ የተፋሰስ ልማት ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።

የካቲት 7/2017 ዓ.ም
==============በእኖር ወረዳ የተፋሰስ ልማት ስራ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።
ቀጥሎ በምስል ያቀረብነው በአጋታ ቀበሌ የተሰራው ጠረጴዛማ እርከን ነው።
በወረዳው እየተሰራ ካለው የተፋሰስ ልማት ጎን ለጎን በአንዳንድ ቀበሌዎች በቁጥቋጦና በተለያዩ ምክንያቶች ተዘጋግተው የነበሩ የመንደር ለመንደር መሻገሪያ ጎዳናዎች “ዋአድ” የማስተካከልና ባህር ዛፍ የማስወገድ ስራ እየተከናወነ ይገኛል።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *