የካቲት 12/2017 ዓ.ም
===============
እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት የፖሊዮ በሽታ ክትባት እንደሚሰጥ የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት አስታወቀ።
ክትባቱ እድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት ከየካቲት 14 እስከ 17/2017 ዓ.ም ድረስ ቤት ለቤት በዘመቻ መልክ እንደሚስጥ በመረሐ ግብሩ
ለማወቅ ተችሏል።
ይህንንም አስመልክቶ ለጤና ባለሙያዎች፣ለጤና ኤክስቴንሽኖችና እንዲሁም ለጤና በጎ ቀስቃሾች የግንዛቤ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።




