ህብረተሰቡ ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት በፍትሀዊነት እንዲያገኝ በቀረው አጭር ጊዜ ውስጥ ሁሉም የማዐጤመ አባል ማድረግ እንደሚገባ የእኖር ወረዳ አስተዳዳር አሳሰበ

የካቲት 25/2017 ዓ.ም ****************ህብረተሰቡ ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት በፍትሀዊነት እንዲያገኝ በቀረው አጭር ጊዜ ውስጥ ሁሉም የማዐጤመ አባል ማድረግ እንደሚገባ የእኖር ወረዳ አስተዳዳር አሳሰበ። የእኖር ወረዳ ጤና ጽ/ቤት የሁሉም ቀበሌዎች እስከ የካቲት 24/2017 ዓ.ም ድረስ የማዐጤመ አፈፃፀም የደረሰበት ደረጃ አጠቃላይ የወረዳ እና የቀበሌ አመራሮች በተገኙበት በመገምገም የቀጣይ የትኩረት አቅጣጫዎችን አስቀምጠዋል። የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ Read More

ህብረተሰቡ ሁሉ አቀፍ የጤና አገልግሎት በፍትሀዊነት እንዲያገኝ በቀረው አጭር ጊዜ ውስጥ ሁሉም የማዐጤመ አባል ማድረግ እንደሚገባ የእኖር ወረዳ አስተዳዳር አሳሰበ Read More »

በወረዳው የመብራት አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ህብረተሰቡን በማሳተፍ እየሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት አስታወቀ።

በወረዳው የመብራት አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ህብረተሰቡን በማሳተፍ እየሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት አስታወቀ። በወረዳው የመብራት አገልግሎት ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ እየተደረገ ያለው ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበትም ነዋሪዎች ገልጸዋል፡፡ የእኖር ወረዳ አስተዳደር የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ስራዎች አማካሪ አቶ አድርስ ተረዳ ወረዳው ካለው የቆዳ ስፋትና የህዝብ ቁጥር አንፃር በብዛት የመብራት አገልግሎት ተጠቃሚ እንዳልሆነ ተናግረዋል ። ይህንን

በወረዳው የመብራት አገልግሎት ተደራሽ ለማድረግ ህብረተሰቡን በማሳተፍ እየሰራ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

በወረዳው በካፒታል በጀት ሊሰሩ የታቀዱ ፕሮጀክቶችን ጥራትና በጊዜ በማከናወን የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ፕላን ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ።

በወረዳው በካፒታል በጀት ሊሰሩ የታቀዱ ፕሮጀክቶችን ጥራትና በጊዜ በማከናወን የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ፕላን ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ። የጽ/ቤቱ ሀላፊ አቶ መሀመድ ሀሰን እንደገለጹት በወረዳው በ2017 በጀት አመት 85 ሚልዮን 62 ሺ 3 መቶ 27 ብር በመበጀት ወደ ስራ መገባቱን አመላክተዋል። እንደ ሀላፊው ገለጻ እስካሁን ባለው 30 ሚልዮን 74 ሺ 4 መቶ 40 ብር

በወረዳው በካፒታል በጀት ሊሰሩ የታቀዱ ፕሮጀክቶችን ጥራትና በጊዜ በማከናወን የማህበረሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ እንደሚገባ የእኖር ወረዳ ፕላን ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ከ102 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገጠር መንገዶች ባለስልጣንና በህብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ የመንገድና ድልድይ ፕሮጀክቶች ምረቃ እየተከናወነ ነው።

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ከ102 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገጠር መንገዶች ባለስልጣንና በህብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ የመንገድና ድልድይ ፕሮጀክቶች ምረቃ እየተከናወነ ነው። የካቲት 19/2017  በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ከ102 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገጠር መንገዶች ባለስልጣንና በህብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ የመንገድና ድልድይ ፕሮጀክቶች ምረቃ ስነሥርዓት

በጉራጌ ዞን እኖር ወረዳ ከ102 ነጥብ 2 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ገጠር መንገዶች ባለስልጣንና በህብረተሰብ ተሳትፎ የተገነቡ የመንገድና ድልድይ ፕሮጀክቶች ምረቃ እየተከናወነ ነው። Read More »

የእኖር ወረዳ የመንግስት ኮምዩንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት በመረጃ አደረጃጀትና አጠቃቀም ዙሪያ ለቀበሌ መረጃ ማዕከል አስተባባሪዎች እና ለባለድርሻ አካላት የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጥቷል።

የካቲት 17/2017 ዓ.ም ================ የእኖር ወረዳ የመንግስት ኮምዩንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት በመረጃ አደረጃጀትና አጠቃቀም ዙሪያ ለቀበሌ መረጃ ማዕከል አስተባባሪዎች እና ለባለድርሻ አካላት የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጥቷል። የጽ/ቤቱ ሀላፊ አቶ ጅላሉ ጀማል ፕሮግራሙን ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለጹት ስልጠናው የቀበሌ የመረጃ ማዕከላት በማጠናከር፣የመረጃ ተደራሽነትና ጥራት ለማሳደግ ያለመ ነው ብለዋል። በመሆኑም በቀበሌ ማዕከል ደረጃ ተግባሩን ለሚመሩ አስተባባሪዎች በመረጃ አደረጃጀትና አጠቃቀም

የእኖር ወረዳ የመንግስት ኮምዩንኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት በመረጃ አደረጃጀትና አጠቃቀም ዙሪያ ለቀበሌ መረጃ ማዕከል አስተባባሪዎች እና ለባለድርሻ አካላት የአቅም ማጎልበቻ ስልጠና ሰጥቷል። Read More »

ህብረተሰቡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቶችን ማጠናከር እንዲችል ቀበሌን ከቀበሌን የሚያገናኝ የመንገድ ልማት ሰራ ላይ በትኩረት እየተከናወነ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ገለፁ ።

የካቲት 17/2017ዓ.ም ==========ህብረተሰቡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቶችን ማጠናከር እንዲችል ቀበሌን ከቀበሌን የሚያገናኝ የመንገድ ልማት ሰራ ላይ በትኩረት እየተከናወነ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ገለፁ ። በወረዳው የመንገድ ተደራሽነትን ችግር ለመቅረፍ መንግስት ከህብረተሰቡ ጋር በመቀናጀት የጀመረው የመንገድ ልማት ስራ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ተናግረዋል ። የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቱ ተክሌ የህብረተሰቡ ማህበራዊና

ህብረተሰቡ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቶችን ማጠናከር እንዲችል ቀበሌን ከቀበሌን የሚያገናኝ የመንገድ ልማት ሰራ ላይ በትኩረት እየተከናወነ እንደሚገኝ በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ገለፁ ። Read More »

የአጣጥ ጉንችሬ ሌራ አስፋልት መንገድ ግንባታ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።

የካቲት 15/2017 ዓ.ም የአጣጥ ጉንችሬ ሌራ አስፋልት መንገድ ግንባታ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።በአሁኑ ወቅት ጉንችሬ ማዞሪያ በአስፋልት እየተዋበች ትገኛለች።ቶሎ የማደግ ዕድል እንዳላት የሚነገርላት ጉንችሬ ማዞሪያ አቧራን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ልትሰናበት ከጫፍ ደርሳለች።

የአጣጥ ጉንችሬ ሌራ አስፋልት መንገድ ግንባታ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው። Read More »

በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮች የበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ።

የካቲት 15/2017 ዓ.ም =============== በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮች የበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ። የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ጉቡኝቱ በበጋ መስኖ ልማት በቀበሌዎቹ የተከናወኑ አበረታች ተግባራት ላይ ልምድ ለመለዋወጥ አጋዥ መሆኑንም ጠቁሟል። በጉብኝቱ የተገኙት የወረዳው የመንግስት ዋና ተጠሪ አቶ ሞሸዲን አህመድ እንደገለጹት አርሶአደሩ በእጁ ያለው የመሬትና የዉሃ ሀብት በተገቢው መጠቀም በመስኖ ልማት ላይ

በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮች የበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ። Read More »

በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮችየበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል።

የካቲት 15/2017 ዓ.ም በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮችየበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል። ጉቡኝቱ በቀበሌዎቹ የተከናወኑ አበረታች ተግባራት ላይ ልምድ ለመለዋወጥ አጋዥ መሆኑን ተጠቁሟል። በጉብኙቱ ላይ የፓርቲ አመራሮች፣የወረዳው ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤና ቋሚ ኮሚቴዎች፣ የግብርና ባለሙያዎችና ከየቀበሌው የተውጣጡ አርሶ አደሮችና ወጣቶች ተገኝቷል።

በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮችየበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል። Read More »