የካቲት 15/2017 ዓ.ም
በእኖር ወረዳ በFSRP ፕሮግራም የተዘጋጀ የአርሶ አደሮችየበጋ መስኖ የመስክ ጉብኝት በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ማዕከል እየተካሄደ ይገኛል።
ጉቡኝቱ በቀበሌዎቹ የተከናወኑ አበረታች ተግባራት ላይ ልምድ ለመለዋወጥ አጋዥ መሆኑን ተጠቁሟል።
በጉብኙቱ ላይ የፓርቲ አመራሮች፣የወረዳው ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤና ቋሚ ኮሚቴዎች፣ የግብርና ባለሙያዎችና ከየቀበሌው የተውጣጡ አርሶ አደሮችና ወጣቶች ተገኝቷል።




