የወራቤ ግብርና ምርምር ማዕከል በእኖር ወረዳ የድንች ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ለአርሶ አደሩ የቴክኖሎጂ ሽግግር እያደረገ መሆኑን የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ገለጸ።

መጋቢት 6/2017 ዓ.ም =============== የወራቤ ግብርና ምርምር ማዕከል በእኖር ወረዳ የድንች ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ለአርሶ አደሩ የቴክኖሎጂ ሽግግር እያደረገ መሆኑን የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ገለጸ። በወረዳው ወርቃት ቀበሌ በአርሶ አደሮች የድንች ማሳ በአማራጭ መስኖ ውሃ አጠቃቀም ላይ የመስክ ምልከታ ተካሄደ። ጉብኝቱም በወራቤ ግብርና ምርምር ማዕከል በግብርና ቴክኖሎጂ ሽግግርና ግንኙነትና በሥርዓተ-ምግብ ማጠናከሪያ ፕሮግራም (FSRP)ገንዘብ ድጋፍ እየተሰራ ያለው Read More

የወራቤ ግብርና ምርምር ማዕከል በእኖር ወረዳ የድንች ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ ለአርሶ አደሩ የቴክኖሎጂ ሽግግር እያደረገ መሆኑን የወረዳው ግብርና ጽ/ቤት ገለጸ። Read More »

በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ የኑሮ ውድነትን ጫና የሚቀንስ እና ሸማቹና አምራቹን በቀጥታ የሚያገናኝ ከሰንበት እስከ ሰንበት ገበያ በዛሬው ዕለት በይፋ ተቋቋመ።

መጋቢት 6/2017 ዓ.ም ===============በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ የኑሮ ውድነትን ጫና የሚቀንስ እና ሸማቹና አምራቹን በቀጥታ የሚያገናኝ ከሰንበት እስከ ሰንበት ገበያ በዛሬው ዕለት በይፋ ተቋቋመ። የእኖር ወረዳ ንግድና ገበያ ልማት ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ ነጃ አብድልባሲጥ የተቋቋመው የሰንበት ገበያ በይፋ ባስጀመሩበት ወቅት እንደገለፁት የሰንበት ገበያ ሸማቹና አምራቹን በቀጥታ የሚያገናኝ እንደዚሁም ህገ ወጥ ነጋዴዎችን የሚያስቀር መሆኑን ገልፀዋል። ሸማቹና

በእኖር ወረዳ ጉስባጃይ ከተማ የኑሮ ውድነትን ጫና የሚቀንስ እና ሸማቹና አምራቹን በቀጥታ የሚያገናኝ ከሰንበት እስከ ሰንበት ገበያ በዛሬው ዕለት በይፋ ተቋቋመ። Read More »

የሀገር ባለውለታ የሆኑ አረጋውያንን ለመንከባከብ የሚሰሩ ስራዎችን ማገዝ የሁሉም ግዴታ መሆኑን የእኖር ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታወቀ።

መጋቢት 3/2017 ዓ.ም ===============የሀገር ባለውለታ የሆኑ አረጋውያንን ለመንከባከብ የሚሰሩ ስራዎችን ማገዝ የሁሉም ግዴታ መሆኑን የእኖር ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታወቀ። የአረጋውያን ኢኮኖሚያዊ ተሳትፎ፣ተካታችነትና ተጠቃሚነታቸውን ለማረጋገጥ የአረጋውያን ማህበር ማጠናከር ወሳኝ መሆኑን ተጠቁሟል። በአረጋውያን ማህበር በመደራጀት ዘርፈ ብዙ ተግባራት ላይ በመሰማራት ተጠቃሚ መሆናቸውን በእኖር ወረዳ አበሩስ የአረጋውያን ማህበር የተደራጁ አባላት ይናገራሉ። የእኖር ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች

የሀገር ባለውለታ የሆኑ አረጋውያንን ለመንከባከብ የሚሰሩ ስራዎችን ማገዝ የሁሉም ግዴታ መሆኑን የእኖር ወረዳ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳዮች ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

የህብረተሰቡ ስርዓተ ምግብ አጠቃቀም በማሻሻል ጤናው የተጠበቀና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ተገለፀ።

መጋቢት 2/2017 ዓ.ም *********************የህብረተሰቡ ስርዓተ ምግብ አጠቃቀም በማሻሻል ጤናው የተጠበቀና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ተገለፀ። የእኖር ወረዳ ሴቶችና ህፃናት ጽ/ቤት በFSRP ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ የተግባር ተኮር ስርዓተ ምግብ አዘገጃጀት ሰርቶ ማሳያ ስልጠና በወረዳው ተርሆኘ ቀበሌ ሰጥቷል። የወረዳው የስርዓተ ምግብ ማሻሻያና ማጠናከርያ (FSRP)ፕሮግራም አስተባባሪ አቶ ጌቱ ኮራ ስልጠናው በሰጡበት ወቅት እንደገለፁት የፕሮግራሙ አላማና የአፈፃፀሙ

የህብረተሰቡ ስርዓተ ምግብ አጠቃቀም በማሻሻል ጤናው የተጠበቀና አምራች ዜጋ ለመፍጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ተገለፀ። Read More »

የእኖር ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት የትራፊክ አደጋ ለመከላከል ሁሉም የድርሻው ሊወጣ እንደሚገባ አስታወቀ።

የእኖር ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት የትራፊክ አደጋ ለመከላከል ሁሉም የድርሻው ሊወጣ እንደሚገባ አስታወቀ። ጽ/ቤቱ የትራፊክ አደጋ ለመከላከልና ለመቆጣጠር ያለመ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራዎችን እየሰራ መሆኑንም ገለጸ። የጽ/ቤቱ ሀላፊ አቶ ተመስገን ኑርጋ እንዳስታወቁት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስራው በወረዳው የፌድራሉ የአስፓልት መንገድ ስራ እየተጠናቀቀ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ሊፈጠሩ የሚችሉ የትራፊክ አደጋዎች ለመቀነስ በእጅጉ ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ብለዋል። እንደ

የእኖር ወረዳ ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ጽ/ቤት የትራፊክ አደጋ ለመከላከል ሁሉም የድርሻው ሊወጣ እንደሚገባ አስታወቀ። Read More »

በእኖር ወረዳ ከአምስት አመት ወዲህ የተተከሉ የተራራና ሰፋፊ የኮምፓርትመንት የአረጓዴ አሻራ የክላስተር ተከላና የዘንድሮ የደን ችግኝ ዝግጅት

መጋቢት 2/2017ዓ.ም ======በእኖር ወረዳ ከአምስት አመት ወዲህ የተተከሉ የተራራና ሰፋፊ የኮምፓርትመንት የአረጓዴ አሻራ የክላስተር ተከላና የዘንድሮ የደን ችግኝ ዝግጅት የወረዳው አስተባባሪዎች ፣ የሬድ ኘላስ እስትሪግ ኮሚቴና የኢኮኖሚ ጉዳዬች ቋሚ ኮሚቴ የተደረገ የመስክ ምልከታ በከፊሉ:-    

በእኖር ወረዳ ከአምስት አመት ወዲህ የተተከሉ የተራራና ሰፋፊ የኮምፓርትመንት የአረጓዴ አሻራ የክላስተር ተከላና የዘንድሮ የደን ችግኝ ዝግጅት Read More »

በእኖር ወረዳ ከ10 ሺ 500 ሄ/ር መሬት በላይ በተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ስራ በተለያዩ ስትራክቸሮች ማልማት መቻሉን የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ

መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ================በእኖር ወረዳ ከ10 ሺ 500 ሄ/ር መሬት በላይ በተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ስራ በተለያዩ ስትራክቸሮች ማልማት መቻሉን የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ። የ2017 ዓ.ም የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ስራ የመዝጊያ ፕሮግራም በወረዳው ኮሰድ ቀበሌ ተካሂዷል። የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት ሀላፊ አቶ አብድልመጅድ ጀማል በመዝጊያ ፕሮግራም ላይ ተገኝተው እንደገለፁት የተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ለአየር ንብረት ለውጥ

በእኖር ወረዳ ከ10 ሺ 500 ሄ/ር መሬት በላይ በተቀናጀ ተፋሰስ ልማት ስራ በተለያዩ ስትራክቸሮች ማልማት መቻሉን የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ Read More »

በእኖር ወረዳ ተርሆኘ ቀበሌ በዶሮ እርባታ የተደራጁ ወጣቶች ውጤታማ መሆናቸው ገለጹ።

በእኖር ወረዳ ተርሆኘ ቀበሌ በዶሮ እርባታ የተደራጁ ወጣቶች ውጤታማ መሆናቸው ገለጹ። ወጣቶቹ በአሁን ወቅት ቆጠበው ከአለም አቀፍ የሄይፈር ኘሮጀክት 1ሺ 3መቶ 73 የአንድ ቀን ጫጩት ተረክበው በትኩረት እየሰሩ መሆኑንም ተናግረዋል። በተርሆኘ ቀበሌ የሁቲሂር ማህበር ሰብሳቢ የሆነው ወጣት መንግስቱ ደምስስ እንደገለጸው ቀድሞ በመቆጠብ ከፕሮጀክቱ የወሰድዋቸውን የአንድ ቀን ጫጩቶች ላይ ወጤታማ በመሆን ለሌሎች አርሶአደሮች እያከፋፈሉ መሆኑን ገልጸዋል።

በእኖር ወረዳ ተርሆኘ ቀበሌ በዶሮ እርባታ የተደራጁ ወጣቶች ውጤታማ መሆናቸው ገለጹ። Read More »

በወረዳው የማህበረሰቡን የልማት ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ ለበርካታ የካፒታል ፕሮጀክቶች ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የእኖር ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ።

የካቲት 27/2017 ዓ.ም =============== በወረዳው የማህበረሰቡን የልማት ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ ለበርካታ የካፒታል ፕሮጀክቶች ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የእኖር ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ። የጽ/ቤቱ ሀላፊ አቶ ብርሀኑ ታቅነዳ እንደገለጹት በወረዳው በግማሽ አመቱ ከ50% በላይ የካፒታል በጀት ተግባር ላይ ማዋል መቻሉን ገልጸዋል። በመሆኑም በወረዳው እየተሰሩ ባሉ በርካታ የልማት ሰራዎች ላይ እሴት ሊጨምሩና የአገልግሎት አሰጣጥ

በወረዳው የማህበረሰቡን የልማት ጥያቄዎችን ደረጃ በደረጃ ለመመለስ ለበርካታ የካፒታል ፕሮጀክቶች ቅድሚያ ተሰጥቶ እየተሰራ መሆኑን የእኖር ወረዳ ፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »