ወልቂጤ ሰብስቴሽን ላይ የተገጠመው አዲሱ ዘመናዊ ብሬከር ያልተቆራረጠ የኤሌትሪክ አገልግሎት ለማግኘት የሚያስችል መሆኑን የጉንችሬ አገልግሎት ማዕከል ስራ አስኪያጅ አቶ ጌታቸው አለሙ ገለጹ።
ሰኔ 16/2016 ዓ/ም ============በዛሬው ዕለት ወልቂጤ ሰብስቴሽን ላይ የተገጠመው አዲሱ ዘመናዊ ብሬከር ያልተቆራረጠ የኤሌትሪክ አገልግሎት ለማግኘት የሚያስችል መሆኑን የጉንችሬ አገልግሎት ማዕከል ስራ አስኪያጅ አቶ ጌታቸው አለሙ ገለጹ። በኤሌትሪክ አገልግሎት አሰጣጥ ሂደት ዙሪያ በወልቂጤ ሰብስቴሽን ማዕከል ባለድርሻ አካላት በተገኙበት ውይይት ተደርጓል። በዚህ ወቅት አቶ ጌታቸው አለሙ እንደተናገሩት በአዲስ የተተካው አሮጌው ብሬከር ለደንበኞች ፈጣን አገልግሎት ለመስጠት የማያስችል Read More