በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በአትሌት ፅጌ ዱጉማ አማካኝነት ሁለተኛውን የብር ሜዳሊያ አገኘች!

ሐምሌ 29/2016ዓ.ም
==============በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በአትሌት ፅጌ ዱጉማ አማካኝነት ሁለተኛውን የብር ሜዳሊያ አገኘች!
በሴቶች የ800 ሜትር ፍፃሜ አትሌት ፅጌ ዱጉማ በታሪክ የመጀመሪያውን የብር ሜዳሊያ ለሀገራችን አስገኝታለች።
በዚህ ርቀት ኢ/ያ ለመጀመሪያ ጊዜ በሜዳሊያ ሰንጠረዥ ውስጥ ስሟን አስመዝግባለች።

1 thought on “በ33ኛው የፓሪስ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያ በአትሌት ፅጌ ዱጉማ አማካኝነት ሁለተኛውን የብር ሜዳሊያ አገኘች!”

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *