የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ የ1446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
መጋቢት 20/2017ዓ.ም ============= የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ የ1446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል አስመልክቶ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ዋና አስተዳዳሪው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሰላምና በጤና አደረሳችሁ ብለዋል፡፡ በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ በጉጉት ከሚጠበቁትና በድምቀት ከሚከበሩ በዓላት መካከል የዒድ አልፈጥር በዓል አንዱ መሆኑን የገለጹት አስተዳዳሪው Read More