በእኖር ወረዳ በ (FSRP) በስርአተ ምግብ ማሻሻያና ማጠናከሪያ ፕሮግራም የህብረተሰቡን ዘላቂ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ አበረታች የልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ተገለጸ።

በእኖር ወረዳ በ (FSRP) በስርአተ ምግብ ማሻሻያና ማጠናከሪያ ፕሮግራም የህብረተሰቡን ዘላቂ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ አበረታች የልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ተገለጸ። በወረዳው በፕሮግራሙ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራት በአስተባባሪ አመራር፣በወረዳው ምክር ቤት አፈ ጉባኤና ቋሚ ኮሚቴ ተጎብኝተዋል። በዘመናዊ መልክ ደረጃውን ጠብቆ እየተገነባ ያለው የማቃና ችግኝ ማባዣ ጣቢያ፣የጃቱ ኩሬ ውሃ በመጠቀም እና የናይካቭ ወንዝ በሶላር ሃይል በመጠቀም እየተሰራ ያለው የአጋሬና

በእኖር ወረዳ በ (FSRP) በስርአተ ምግብ ማሻሻያና ማጠናከሪያ ፕሮግራም የህብረተሰቡን ዘላቂ ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ አበረታች የልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን ተገለጸ። Read More »

ወንጀልን አለማሳወቅ ወንጀል መሆኑን ያውቃሉ?

ወንጀልን አለማሳወቅ ወንጀል መሆኑን ያውቃሉ? የቅርብ ዘመድ ወይም ወዳጅ ወንጀል መፈፀሙን ብታውቁ ለሕግ አሳልፋችሁ ትሰጡታላችሁ ወይስ ዝምድናው ወይም ወዳጅነቱ ይዟችሁ አይቶ እንዳላየ ሆናችሁ ትደብቃላችሁ? ጉዳዩ የህሊና እንዲሁም የሕግ ተጠያቂነትን የሚመለከት ነው። የህሊናውን ለየራሳችን ትተነው ሕጉ ምን እንደሚል እንይ። በሞት ወይም በዕድሜ ልክ እስር ሚያስቀጣ ወንጀል በወንጀል ሕጋችን አንቀፅ 443 ላይ ማንኛውም ሰው በቂ ምክንያት ከሌው

ወንጀልን አለማሳወቅ ወንጀል መሆኑን ያውቃሉ? Read More »

የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ጠቅላላ የወረዳው ካብኒ አመራር በተገኙበት የ1ኛ ሩብ አመት የመልካም አስተዳደር ተግባር አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል፡፡

የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ጠቅላላ የወረዳው ካብኒ አመራር በተገኙበት የ1ኛ ሩብ አመት የመልካም አስተዳደር ተግባር አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል፡፡ በመድረኩ የተገኙት የእኖር ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ አቶ መብራቴ ተክሌ አመራሩ በየሴክተር መስሪያ ቤቱ የመልካም አስተዳደር ችግሮች ለመፍታት ሲያቅድ መጀመሪያ ከተቋሙ ውስጥ እና አጠገቡ ካለው አገልግሎት አሰጣጥ ችግር ከመፍታት መነሳት እንዳለበት አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡ ዋና አስተዳዳሪው አክለው የተቋም የመልካም

የእኖር ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ጠቅላላ የወረዳው ካብኒ አመራር በተገኙበት የ1ኛ ሩብ አመት የመልካም አስተዳደር ተግባር አፈፃፀም ሪፖርት ገምግሟል፡፡ Read More »

የእኖር ወረዳ ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት ከዞኑ ካሉ መዋቅሮች 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል።

እንኳን ደስ አላችሁ/አለን የእኖር ወረዳ ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት ከዞኑ ካሉ መዋቅሮች 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል። በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ/አለን!!

የእኖር ወረዳ ውሃ ማዕድን ኢነርጂ ጽ/ቤት ከዞኑ ካሉ መዋቅሮች 1ኛ በመውጣት የዋንጫ እና የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል። Read More »

ለዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ህብረተሰቡ የፋይዳ መታወቂያ ባለቤት መሆን እንዳለበት ተገለጸ

ለዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ህብረተሰቡ የፋይዳ መታወቂያ ባለቤት መሆን እንዳለበት ተገለጸ። በእኖር ወረዳ “ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ማድረግ ለሁለንተናዊ ብልጽግና”በሚል መሪ ሃሳብ የ2017 ዓ.ም የፋይዳ መታወቂያ ምዝገባ አፈጻጸምና የ2018 ዓ.ም የምዝገባ ፍቃድ ዝግጅት የተመለከተ የንቅናቄ መድረክ በጉንችሬ ከተማ ተካሒዷል። መድረኩን የመሩት የእኖር ወረዳ ብልጽግና ፓርቲ ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ሐላፊ አቶ ፍቅሬ መልስ

ለዜጎች ቀልጣፋ አገልግሎት ለመስጠትና ዲጂታል ኢትዮጵያን ዕውን ለማድረግ ህብረተሰቡ የፋይዳ መታወቂያ ባለቤት መሆን እንዳለበት ተገለጸ Read More »

የተቀናጀ ግብርና ለፈጣን ኢኮኖሚ እድገትና የምግብ ዋስትና መረጋገጥ ቁልፍ ሚና እንዳለው የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ።

የተቀናጀ ግብርና ለፈጣን ኢኮኖሚ እድገትና የምግብ ዋስትና መረጋገጥ ቁልፍ ሚና እንዳለው የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ በምግብ ስርዓት ማሻሻያና ማጠናከሪያ (FSRP) ፕሮግራም የበጀት ድጋፍ በተቀናጀ የግብርና ተግባራት ዙርያ ይህም በሆርቲካልቸርና በአዝርዕት ሰብሎች፣በሰብል ጥበቃ በተለይም(በጤፍ፣በስንዴና በገብስ ሰብሎች)፣እንደዚሁም በአግሮሚናል ሰብል ጥበቃ፣በመስኖ ዉሃ አጠቃቀም እና በመሳሰሉት ላይ ለግብርና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል። የተቀናጀ የግብርና ስራ በማጠናከር

የተቀናጀ ግብርና ለፈጣን ኢኮኖሚ እድገትና የምግብ ዋስትና መረጋገጥ ቁልፍ ሚና እንዳለው የእኖር ወረዳ ግብርና ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »

ሁለተኛ ዙር ሞዴል የሴቶች ልማት ህብረት የምረቃ ፕሮግራም በአሞገራ ቀበሌ በድምቀት መካሄዱ የእኖር ወረዳ ሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ገለጸ።

ሁለተኛ ዙር ሞዴል የሴቶች ልማት ህብረት የምረቃ ፕሮግራም በአሞገራ ቀበሌ በድምቀት መካሄዱ የእኖር ወረዳ ሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ገለጸ። በምረቃ በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የእኖር ወረዳ የመንግስት ረዳት ተጠሪ እና የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ፍቅሬ መልስ እንደገለጹት መንግስት ሴቶችን እንደ ሀገር በሁሉም ዘርፍ በማሳተፍ ተጠቃሚና በሀገር እድገትና ብልጽግና ላይ አሻራቸውን እንዲያኖሩ እየሰራ መሆኑን ገልጸዋል። እንደ

ሁለተኛ ዙር ሞዴል የሴቶች ልማት ህብረት የምረቃ ፕሮግራም በአሞገራ ቀበሌ በድምቀት መካሄዱ የእኖር ወረዳ ሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ገለጸ። Read More »

በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፍርድ ቤት ከጥቅምት 3/2018 ዓ.ም ጀምሮ የበጀት አመቱን የተሟላ የዳኝነትና አስተዳደራዊ ስራዎች አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ገለጸ

በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፍርድ ቤት ከጥቅምት 3/2018 ዓ.ም ጀምሮ የበጀት አመቱን የተሟላ የዳኝነትና አስተዳደራዊ ስራዎች አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ገለጸ። እንደ ፍርድ ቤቱ ፕሬዚዳንት አቶ አሰፋ በረከት ገለጻ የማዕከላዊ ኢ/ያ ክልል ፍርድ ቤቶች ማቋቋሚያ አዋጅ ቁጥር 01/2016 መሰረት ለሁለት ወራት ማለትም ከነሐሴ 1/2017 ዓ.ም እስከ መስከረም 30/2018 ዓ.ም ድረስ የፍርድ ቤቶች ስራ በከፊል ዝግ ሆነው

በጉራጌ ዞን የእኖር ወረዳ ፍርድ ቤት ከጥቅምት 3/2018 ዓ.ም ጀምሮ የበጀት አመቱን የተሟላ የዳኝነትና አስተዳደራዊ ስራዎች አገልግሎት መስጠት መጀመሩን ገለጸ Read More »

በእኖር ወረዳ ልማት በህብረት በተለያዩ ዘርፎች ተደራጅተው በመስራት ላየ የሚገኙ ሴቶች ተጠቃሚ መሆናቸው ገለጹ።

መጋቢት 22/2017 ዓ.ም =============== በእኖር ወረዳ ልማት በህብረት በተለያዩ ዘርፎች ተደራጅተው በመስራት ላየ የሚገኙ ሴቶች ተጠቃሚ መሆናቸው ገለጹ። የወረዳው ሴቶችና ህጻናት ጽ/ቤት ሀላፊ ወ/ሮ ፋንቱ ደምስስ እንደገለጹት የሀገራችን እድገትና ብልጽግና ለማፋጠን የሴቶች ፖለቲካዊ፣ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ተሳትፎ ከፍ ማድረግ ይገባል ብለዋል። በመሆኑም ተቋማቸው የሴቶች አደረጃጀትና ልማት በህብርት በማጠናከርና በመደገፍ የሴቶች ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ እየሰራ ይገኛል ብለዋል። ሌላው የሴቶች

በእኖር ወረዳ ልማት በህብረት በተለያዩ ዘርፎች ተደራጅተው በመስራት ላየ የሚገኙ ሴቶች ተጠቃሚ መሆናቸው ገለጹ። Read More »