እንደ ሀገር የገጠመውን የውጤት ስብራት ለመጠገን የመምህራን አቅም መገንባት ወሳኝ መሆኑን የእኖር ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አስታወቀ።
የካቲት 13/2018 ዓ.ም ================ እንደ ሀገር የገጠመውን የውጤት ስብራት ለመጠገን የመምህራን አቅም መገንባት ወሳኝ መሆኑን የእኖር ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አስታወቀ። ጽ/ቤቱ በመማር ማስተማር ሂደት እና በተከታታይ ምዘና አተገባበር ዙርያ ከ52ቱም ትምህርት ቤት ለተወጣጡ ሞዴል መምህራን፣ለሱፐርቫይዘሮችና ለርዕሳነ መምህራን የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና እየሰጠ ይገኛል። የወረዳው ትምህርት ጽ/ቤት ምክትል ሀላፊ አቶ በሰዓቱ ብርጉ መድረኩን ባስጀመሩበት ወቅት እንዳሉት እንደ Read More
እንደ ሀገር የገጠመውን የውጤት ስብራት ለመጠገን የመምህራን አቅም መገንባት ወሳኝ መሆኑን የእኖር ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት አስታወቀ። Read More »