የአጣጥ ጉንችሬ ሌራ አስፋልት መንገድ ግንባታ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው። Leave a Comment / Agriculture, Culture, News, Technology, Uncategorized / By mulu shafi የካቲት 15/2017 ዓ.ም የአጣጥ ጉንችሬ ሌራ አስፋልት መንገድ ግንባታ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው።በአሁኑ ወቅት ጉንችሬ ማዞሪያ በአስፋልት እየተዋበች ትገኛለች።ቶሎ የማደግ ዕድል እንዳላት የሚነገርላት ጉንችሬ ማዞሪያ አቧራን ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ልትሰናበት ከጫፍ ደርሳለች።