የእኖር ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስ  ጽ/ቤት ሃላፊ

 አቶ ኩመል ኤልያስ

 

 

ፐብሊክ ሰርቪስ

                   የጽ/ቤቱ ዳራ

የፐብሊክ ሠርቪስ ተቋም እስከ 1999 ዓ.ም. ድረስ በወረዳው በፑል ሆኖ ከሶስት ተቋማቶች ጋር ማለትም ትምህርት፤ ጤና እና ፐ/ሰ በአጠቃላይ አቅም ግንባታ ተብሎ አገልግሎት ይሰጥ እንደነበረና 2ዐዐዐ ጀምሮ እራሱን ችሎ ሲቪል ሠርቪስ በመባል አገልግሎት እየሰጠ ይገኝ እንደነበረና ከ2ዐዐ4 ዓ.ም. በኋላ ፐ/ሰ/የሰ/ሀ/ል/ጽ/ቤት በመሆን በ3 ዋና ሥራ ሂደት በ2 ደጋፊ ሥራ ሂደቶች በድምሩ 5 ሥራ ሂደቶች ይዞ አገልግሎት እየሰጠ እንደነበረ ከ2ዐ12 ዓ.ም. በኋላ 2 ዋና ሥራ ሂደትና 2 ደጋፊ ተጨምሮለት በጥቅሉ 5 ዋና ሥራ ሂደት 4 ደጋፊ ሥራ ሂደቶችን በመያዝ እና በስሩ ላሉ 26 ተቋማተና ለ4ዐ የገጠር ቀበሌዎች የሪፎርም አተገባበር የሰው ሃይል አጠቃቀምና መመሪያና ደንቦኝ በማስተግበር እና በሠው ሃይል ማሟላት ላይ ማብራሪያና ምክር በመስጠት እነዚህንና በተቋሙ ውስጥ ሊከናወኑ የሚገባቸው ተግባራት እያከናወነ ይገኛል፡፡

የ2ዐ16 የሰው ሃይል

  1. ቢሮ ሣይት/ቀበሌ                   3. ሆስፒታል                  4. ጠቅላላ

= 458                        ወ= 937                                 ወ= 74                         ወ =1469

= 257                        ሴ= 546                                 ሴ =138                         ሴ  =941

= 715                        ድ=1483                                  ድ= 212                      ድምር =241ዐ

አሁናዊ የሰው ሃይል መረጃ አጠቃላይ የሰው ሃይል መረጃችን

ወ 1469   ሴ= 941    ድምር= 241ዐ   ሲቪል ሠርቫንት ይዞ ይሰራ፡፡  

የሴክተሩ

አላማ፤

የሰው ሀብት መረጃ እቅድና ልማት በማደራጀትና በማዘጋጀት ዘመናዊና ፍትሀዊ የሰው ሀብት አስተዳደር እንዲኖር በማድተግ ለልማትና መልካም አስዳደር አጋጮ የሆነ ብቃት ያለው ቀልጣፋና ውጤታማ ሲቪል ሠርቪስ መገንባት ነው፡፡

ተልዕኮ፤

የልማታዊ ዲሞክራሲያዊ መንግስትን አላማዎችን ፖሊሲዎች በብቃት መፈጸም የሚችል ተአማነነት ያለው በግልጸኝነትና በተጠያቂነት መርሆች ላይ ተመስርቶ ሀገርን፤ ሕዝብን ዜጋን የሚያገለግል ጠንካራና ውጤታማ ሲቪል ሠርቪስ መፍጠር ነው፡፡

 

እሴቶች፤

  • ችግር ፈቺነት፤
  • ቅድሚያ ለብቃትና ለልህቀት፤
  • ለለውጥ መሥራት፤
  • ክብር ለተገልጋይ
  • ፍትሀዊነትና አማዳላት፤
  • ቅልጣፌና ውጤታማነት፤
  • ቅንነት፤ ታማኝነትና አካታችነት
  • ሁለም መማር

 

              እሴት

  • ስራዎችን የጋራ አመለካክትን ከመፍጠር ይጀምራሉ;
  • በእቅድ እንመራለን;
  • ፍትሀዊ አሳታፊና ዲሞክራሲያዊ አመራር መለያችን ነዉ
  • ጊዜ እና የሰዉ ሀይል ካሉን ሀብቶች ሁሉ ቁልፍ ሀብቶች ናቸዉ
  • ክራይ ሰብሳቢነት እንፀየፋለን
  • መረጃን ለልማት እናዉላለን
  • ወጤት ያሸልማል
  • ተገልጋዮቻችን የህልዉናችን መሰረት ናቸዉ
  • ቅሬታ አቅራቢዎች መካሪዎቻችን ናቸዉ
  • የሴቶች የወጣቶች እና አካል ጉዳተኞች ሁሉ አቀፍ ተሳትፎ እናረጋግጣለን;;

የእኖር ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ሀላፊ

     አቶ ኩመል ኤልያስ

የእኖር ወረዳ ገቢዎች ጽ/ቤት ሀላፊ

     አቶ ኩመል ኤልያስ